የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

በ8 የአጀንዳ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ሲመካከሩ የቆዩት የአጀንዳ ቡድኖች መግባባት ላይ ደረሱ፡፡

screenshot 20260813 174316 facebook

በ8 የአጀንዳ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ሲመካከሩ የቆዩት የአጀንዳ ቡድኖች መግባባት ላይ ደረሱ፡፡

ነሀሴ 7/2018 ዓ.ም

ከሁለት ቀናት በፊት በሰላም ግንባታ፣ በሃይማኖት ጉዳዮች፣ በሙስና እና መልካም አስተዳደር እንዲሁም በመንግስት አደረጃጀት እና የፖለቲካ ስርዓት ሲመካከሩ የነበሩ ቡድኖ መግባባት ላይ እንደደረሱ መገለፁ የሚታወስ ነው፡፡

በዛሬው ዕለትም የተቀሩት ማለትም
• በሀገር ግንባታ
• በፌዴራል ከተሞች ጉዳይ
• ተቋማት ግንባታ፣ የሕግ የበላይነት እና ሰብዓዊ መብት
• ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ተመካካሪዎች ስምምነት ላይ ደርሰዋል፡፡

ኢትዮጵያ እየመከረች ነው!