በ8 የአጀንዳ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ሲመካከሩ የቆዩት የአጀንዳ ቡድኖች መግባባት ላይ ደረሱ፡፡

በ8 የአጀንዳ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ሲመካከሩ የቆዩት የአጀንዳ ቡድኖች መግባባት ላይ ደረሱ፡፡ ነሀሴ 7/2018 ዓ.ም ከሁለት ቀናት በፊት በሰላም ግንባታ፣ በሃይማኖት ጉዳዮች፣ በሙስና እና መልካም አስተዳደር እንዲሁም በመንግስት አደረጃጀት እና የፖለቲካ ስርዓት ሲመካከሩ የነበሩ ቡድኖ መግባባት ላይ እንደደረሱ መገለፁ የሚታወስ ነው፡፡ በዛሬው ዕለትም የተቀሩት ማለትም • በሀገር ግንባታ • በፌዴራል ከተሞች ጉዳይ • ተቋማት ግንባታ፣ […]