የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

የኮሚሽኑ ምክር ቤት አባላት

ዋና ኮሚሽነር ፕ/ር  መስፍን አርአያ

comissioner mesfin araya

የትምህርት ዝግጅት 

  • በህክምና ዶክትሬት ዲግሪ (MD) ከሩሲያ ፓብሎቨ ዩኒቨርሲቲ፤
  • በሳይኪያትሪ ኤፒዴሞሎጂ የፒኤች ዲግሪ (PHD) ከሲዊዲን ኦሚዮ ዩኒቨርሲቲ፤
  • እስፔሻላይዝድ ዲፕሎማ በሳይኮሎጂካል ሜዲሲን  (ሳይካትሪ) ከኔዘርላንድስ ግሮኒገን ዩኒቨርሲቲ፤
  • በኤፒዲሞሎጂና ባዮስታስቲክስ ሰርተፊኬት  ከአሜሪካ ጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ፤

 

የስራ  ልምድ

  • በአዲግራት፣ በደሴ እና በአማኑኤል ሆስፒታሎች  ሜዲካል  ኦፊሰርና  ዳይሬክተር ለበርካታ አመታት፤
  • በአማኑኤል ሆስፒታል ሳይካትሪስት ለ10 ዓመታት ፤
  • በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል  ፕሮቮስት ለ 6 ዓመታት ፤
  • በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሳይካትሪ  ዲፓርትመንት  ኃላፊ ለ 6ዓመታት
  • ለ 12 ዓመታት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ  ረዳት፣ ተባባሪ ፕሮፌሰርና  የዲፓርትመንት ሃላፊ ሆነው  ካገለገሉ በኋላ  የሙሉ  ፕሮፌሰርነት መአረግ   አግኝተዋል ፡፡
  • ለበርካታ ዓመታት የፌደራል ሆስፒታሎች እንዲሁም የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የቦርድ አመራር  ሆነው  አገልግለዋል፡፡

 

የዋና ኮሚሽነር ተግባር እና ሥልጣን

 

  • የኮሚሽኑን ምክር ቤት በሰብሳቢነት ይመራሉ፤
  • አጠቃላይ የኮሚሽኑን ሥራ ይመረሉ፤
  • የኮሚሽኑን ምክር ቤት ስብሰባ አጀንዳዎችን ያቀርባሉ፤
  • እንደአስፈላጊነቱ አስቸኳይ ስብሰባ ይጠራሉ፤
  • የጽህፈት ቤቱን አጠቃላይ ሥራ ይቆጣጠራሉ፤
  • ኮሚሽኑን በመወከል ከሌሎች አካላት ጋር ግንኙነት ያደርጋሉ፤
  • ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሪፖርቶችን ያቀርባሉ፤
  • የኮሚሽኑን የጽህፈት ቤት ኃላፊ ዕጩ ለምክር ቤት አቅርበው ያሾማሉ፤
  • የኮሚሽኑን ሠራተኞች በፌደራል መንግስት ሠራተኞች ሕግ መሠረት ይቀጥራሉና፣ ያስተዳድራሉ፤
  • የኮሚሽኑን የበጀት ጥያቄ ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር በማዘጋጀት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያቀርባሉ፤
  • ሌሎች በኮሚሽኑ ምክር ቤት የሚሰጡ ተግባራትን ያከናውናሉ።

ም/ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገ/ሥላሴ

comissioner hirut bekele

የትምህርት ዝግጅት 

  • ከሶርቦን ዩኒቨርሲቲ በህግ ሜትሪዝ ምሩቅ


የስራ  ልምድ

  • በሕግና ፍትህ ሚኒስቴር የሕግ ተንታኝ ባለሙያ ለ 2 ዓመታት ፤
  • በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስር የአፍሪካ ሕብረት የሕግ ጥናት ኦፊሰር ለ 2 ዓመታት ፤
  • በአዲስ አበባ ዩኒቨርሰሲቲ የሕግ ትምህርት ሌክቸረር ለ 2 ዓመታት ፤
  • በግል የንግድ ድርጅት ከፍተኛ የሕግ አማካሪ ለ 8 ዓመታት፤
  • በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ልክቸረር ለ2 ዓመታት፤
  • በግል ንግድ ድርጅት ከፍተኛ የሕግ አማካሪ ለ 8 ዓመታት፤
  • በዓለም አቀፍ የሕግ አማካሪነትና ሪሰርቸር በተ.መ.ድ፣ በዓለም ባንክ፣ በአፍሪካ ህብረት ለ 4 ዓመታት፤
  • የአፍሪካ ሴቶች የሰላምና የልማት ከፍተኛ ኦፊሰር ለ 6 ዓመታት፤
  • በኦክስፋም ለአህጉራዊ የሰላም ግንባታና የግጭት አመራር አማካሪ ለ 3 ዓመታት፤
  • በኮንጎ የተ.መ.ድ. ሰላም አስጠባቂ ኮሚሽን ኃላፊ፤
  • ለሳህል ክፍለ አህጉር የተ.መ.ድ ዋና ጸሀፊ ልዩ ምልዕክተኛ፤
  • ለምዕራብ አፍሪካና ለሳህል የተ.መ.ድ ዋና ጸሀፊ ምክትል ወኪል፤


የምክትል ዋና ኮሚሽነሯ ተግባር እና ሥልጣን

  • ዋናው ኮሚሽነር በማይኖርበት ጊዜ ተክተው ይሰራሉ፤
  • በዋናው ኮሚሽነር የሚሰጧቸውን ተግባራት ይፈጽማሉ።

ኮሚሽነር ዶ/ር አምባዬ ኡጋቶ

comissioner ambaye ugato

የትምህርት  ዝግጅት 

 

  • የመጀመርያ ዲግሪ በታሪክ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፤
  • ሁለተኛ ዲግሪ በሶሻል በአንትሮ ፖሎጂ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፤
  • ፒኤች ዲ በሶሻል አንትሮፖሎጂ ከ ማርቲን ሉተር ዩኒቨርሲቲ ጀርመን፤
  • Postdoctoral Degree certificate from Max Planck Institute for Social Anthropology from Conflict and Integration Department, Halle/ Saale, Germany
  • Postdoctoral Research Fellow at Max Planck Institute for Demographic Research in MaxNetAging, Rostock, Germany.

 

የስራ ልምድ

 

  • ከፍተኛ የሰላምና ምክክር ጉዳዮች አማካሪ ለ5 ዓመታት፤
  • በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲና በተለያዩ የግል ኮሌጆች መምህር፤
  • በማክስ ፐላነክ ኢንስቲቲዩት አማካሪ እና የፖሊሲ ተመራማሪ ለ2 አመታት፤
  • MIND (Multi Stakeholders for Initiative for National Dialogue)- Ethiopia አባልና ለ18 ወራት ያገለገሉ፤
  • Visiting Scholar in the University of Vermont, USA
  • Visiting Research Fellow at Forbenius Institute in GoetheUniversitätin Frankfurt.

ኮሚሽነር ዶ/ር አይሮሪት መሃመድ

comissioner ayrorit mohamed

የትምህርት  ዝግጅት

  • ፒኤችዲ (PhD) በህገ- መንግስት  ከአምስተዳም  ዩኒቨርሲቲ  ኔዘርላንድስ፤
  • MA በህግ  ከአምስተዳም ዩኒቨርሲቲ  ኔዘርላንድስ፤
  • LLB በህግ ከኢትዮጵያ  ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ፤

 

  የስራ  ልምድ

  • በኦማን ሱልጣኔት ባለሙሉ  ስልጣን  አምባሳደር ለ 2 ዓመት ተኩል፤ 
  • በኢትዮጵያ የፖሊሲ ጥናትና  ምርምር ማዕከል  መሪ ተመራማሪ ለ 2 ዓመታት፤
  • በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ  መምህርት ለ11 ዓመታት፤
  • በህገ መንግስት ጉዳዮች  አጣሪ ጉባኤ  አባል  ለ 4 ዓመታት፤
  • በዳኞች አስተዳደር ጉባኤ  አባል ለ 4 ዓመታት፤
  • የአፋር ክልል ጠቅላይ/ፍ/ቤት  ዳኛ ለ1 ዓመት፤  

ኮሚሽነር ብሌን ገ/መድህነ

comissioner blen g medhin

የትምህርት ዝግጅት

  • ማስተርስ ዲግሪ በአለም አቀፍ ህግና ሰብአዊ መብት እና ሰብአዊነት ህጎች፤
  • የመጀመርያ ዲግሪ  በህግ  ከአዲስ  አበባ ዪኒቨርሲቲ፤

 

የስራ  ልምድ

  • በዓለም ቀይ መስቀል  ኮሚቴ  ከፍተኛ  የኮሙዩኒኬሽን  ኦፊሰር፤
  • በኒውዚላንድ  ኢንባሲ የፖለቲካና ንግድ ጉዳዮች አማካሪ፤
  • በኢትዮጵያ  ሰብአዊ መብት  ኮሚሽን  የአካል ጉዳተኞች  እና አረጋዊያን  ክፍል ኋላፊ

ኮሚሽነር መላኩ ወ/ማርያም

comissioner melaku w mariam

የትምህርት ዝግጅት

 

  • በህግ ትምህርት የመጀመርያ ዲግሪ (LLB) ከአዲስ  አበባ ዩኒቨርሲቲ  የሕግ ትምህርት  ቤት

 

የስራ ልምድ

 

  • 1988-1991 Council of State & Council of Representatives as Editor & Legal Advisor & Head of the Secretariat
  • የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ካውንስል ሀላፊ
  • ከ1995 ዓ/ም ጀመሮ ጠበቃና  የህግ  አማካሪ 
  • በለተለያዩ የቢዚነስ ተቋማት የህግ  አማካሪ 

ኮሚሽነር አምባሳደር ሙሃመድ ድሪር

comissioner mohammed drir

የትምህርት ዝግጅት

  • MA በዓለም አቀፍ ሕግ ከአምስተርዳም ዩኒቨርሲቲ ኔዘርላንድስ፤
  • BA በኢንግሊዝኛ ስነጽሁፍ ከደማስቆ ዩኒቨርሲቲ ሶሪያ፤

 

የሥራ ልምድ

  • በዙሙባብዌ እና በግብጽ ኢትዮጵያ አምባሳደር፤
  • በተለያዩ ሚኒስቴር መ/ቤቶች ሚኒስትር፤
  • በኢጋድ ስር በሱማሊያና በደቡብ ሱዳን የሰላም ሂደት ያገለገሉ፤
  • በሱዳን የሽግግር መንግስት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከቱ፤
  • በኢስት አፍሪካ ሆልዲንግ ከፍተኛ አማካሪ፤

ኮሚሽነር ሙሉጌታ አጎ

comissioner mulugeta ago

የትምህርት  ዝግጅት

  • በሕግ ትምህርት የመጀመርያ ዲግሪ (LLB)፤
  • በሕግ ትምህርት ሁለተኛ ዲግሪ  (LLM)፤

 

የሥራ  ልምድ

 

  • በከፋ ዞን የዞኑ ዐቃቤ ሕግ ኃላፊ ሦስት ዓመት ከ5 ወር፤
  • በከፋ ዞን  የዝኑ  ከፍተኛ ፍ/ቤት  ዳኛ እና ፕሬዚዳንት  ለ 2 ዓመታት፤

   

በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች  ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት

  • የክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት  ሬጂስተራር  ለ7 ወር ፤
  • የክልሉ ጠ/ፍ/ቤት ዳኛ 5 ዓመት ከ 5  ወር፤
  • የክልሉ ጠ/ፍ/ቤት ም/ፕሬዚደንት  2  ዓመታት፤
  • የክልሉ ጠ/ፍ/ቤት ፕሬዚደንት  ለ8 ዓመታት፤

ኮሚሽነር ዶ/ር ተገኘ ወርቅ ጌቱ

comissioner tegegnework getu

የትምህርት ዝግጅት (Educational Background)

  • PhD in Development Economics from Colombia University
  • MA in Development Economics from Colombia University
  • MIA in International Relation from Colombia University
  • BA in Development Management from Addis Ababa University
  • Certificate in African Studies Colombia University

 

የስራ ልምድ (Work Experience)

 

  • Under Secretary General UN Conference services for 3 years
  • UNDP undersecretary General and UNDP Associate Administrator for 3 years
  • Assistant Secretary General and UNDP Africa Director 4 years
  • Served as UN Resident coordinator and UNDP representative in Nigeria, Liberia, sera lion 3 years each
  • Associate professor in Rochester University New York 2 years
  • Advisor to Ministry of Planning Addis Ababa 2 years
  • Lecturer in Addis Ababa University 2 years

ኮሚሽነር ዶ/ር ዮናስ አዳዬ

comissioner ዮናስ አዳዬ

የትምህርት ዝግጅት (Educational Background)

  • PhD in Peace Studies, University of Bradford, UK;
  • Associate Professor of Peace Studies at Addis Ababa University
  • Postgraduate Diploma (With Merit) in Research Methods for the Social Sciences, and Postgraduate Diploma in Security Sector Reform, University of Bradford, UK;
  • BA (With Distinction) in English Literature and Linguistics (Addis Ababa University);  
  • MA in Teaching English as a Foreign Language and
  • MA in International Relations (Addis Ababa University); 
  • Certificate, Trainer, (Teacher) Development, College of St. Mark and St. John, Exeter, UK;
  • Cambridge University Certificate, (CELTA, British Council/ University of Cambridge).
  • Certificate in Advanced Strategic Leadership, London, UK

 

የሥራ ልምድ (Work Experience)

  • Director, Institute for Peace and Security Studies (IPSS) of Addis Ababa University since July 2019
  • Supervisor of four local and one international (Addis Ababa University, Ethiopia – Leipzig University, Germany, joint programme) PhD students in the broad area of Peace and Security as well as Global and Area Studies;
  • Supervised over 50 local and 5 international MA students for the past 13 years in the broad areas of Global, Peace and Security studies;
  • Associate Academic Director, IPSS, 2014 to 2019;
  • Deputy Director, IPSS, since 2012 – 2014;
  • Regular MA Programme Coordinator 2009 – 2019;
  • First Acting Director, Institute for Peace and Security Studies, 1 March 2007 to 30 March 2009 to set up the Institute for Peace and Security Studies (IPSS, Addis Ababa University);
  • Graduate Assistant (1993); Academic (Sophomore) English Coordinator 1996 – 2000, Addis Ababa University;
  • Training Diplomats since 2001 with Ministry of Foreign Affairs;
  • Training, Managing Peace and Security in Africa in collaboration with the African Union and GIZ since 2010.
  • Think Tank for Peace (Member, Ethiopian Ministry of Peace since 2018)
  • Foreign Policy Review Team (Member, Ministry of Foreign Affairs since 2018);
  • Council on Foreign Relations (Member, Minister of Foreign Affairs, since July, 2019);

ኮሚሽነር ዘገየ አስፋው

comissioner zegeye assefa

የትምህርት  ዝግጅት

የመጀመርያ ዲግሪ  በህግ  ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
ማስተርስ  ዲግሪ በህግ ከዊስኮንሲ ማዲሲን ዩኒቨርሲቲ  (USA)

የስራ  ልምድ

  • A lawyer by profession with long years of experience as public servant; served as in Ministerial capacity in different ministries: Ministry of Land Reform and Administration; Ministry of Agriculture and Settlement; Ministry of Justice, and Ministry of Labor and Social Affairs (for a brief moment). And currently as a Commissioner in National Dialogue Commission.
  • Co-founder and Executive Director of an Ethiopian not-for-profit organization called HUNDEE-Oromo Grassroots Development Initiative for about 25 years.
  • Co-founder and Board Chairperson of Busa0Gonofa Micro Financing Share Company focusing on rural women clients;
  • Actively participated in grassroots activism and mobilization to combat harmful traditional practices (HTP) educated and popularized women’s human rights and empowerment
  • Actively engaged in environment protection; development of farmers’ marketing cooperatives and value chain development; humanitarian assistance to pastoralists and agro-pastoralists and appropriate social and economic services;
  • Conducted studies on gender dynamics in three farming systems: mixed farming system; pastoralist, and hoe culture;
  • Campaigned along with other civil society organizations to popularize human rights approach to development; and campaigned for the restoration of right full position of civil society organization leading to the proclamation of a new progressive civil society legislation

የኮሚሽነሮች መብትና ግዴታ

ማንኛውም የሚከተሉት መብቶች አሉት

  • ያለመከሰስ መብቱ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ካልተነሳ ወይም እጅ ከፍንጅ ካልተያዘ በስተቀር በኮሚሽነርነት በሚያገለግልበት ወቅት በወንጀል ያለመከሰስ መብት አለው፤
  • በኮሚሽኑ ምክር ቤት ሥራ ላይ በነፃነት የመሳተፍና ድምፅ የመስጠት፤
  • ለሥራ አስፈጊ የሆኑ ሰነዶችን እና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን የማግኘት እና የመመልከት፤ እና
  • የኮሚሽኑ ምክር ቤት በሚወስነው አግባብ የኮሚቴ ሥራዎች እና ሌሎች ሥራዎች ላይ የመሳተፍ።

 

ማንኛውም ሽነ የሚከተሉት ግዴታዎች አሉበት

  • የኮሚሽኑን ተግባር እና ኃላፊነት በተገቢ ሁኔታ መፈፀም፤
  • ሙሉ ጊዜውን ለኮለሚሽኑ ሥራ የማዋል፤
  • የጥቅም ግጭትን የማስወገድ፤
  • በሥራ ሂደት ያገኘውን ምስጢር የመጠበቅ፤
  • የኮሚሽኑን ገለልተኝነት መልካም ስም እና ክብር ከሚያጎደፍ እና ውጤታማነትን ከሚያደናቅፍ ድርጊት የመቆጠብ፤
  • ሌሎች የኮሚሽኑን ሥርዓቶች እና ደንቦች የማክበር።