እስረኞች እንዲፈቱና በክልሉ ያለው ግጭት እንዲቆም ኮሚሽኑ ጠየቀ

እስረኞች እንዲፈቱና በክልሉ ያለው ግጭት እንዲቆም ኮሚሽኑ ጠየቀ መጋቢት 5/2017 ዓ.ም በዋና ኮሚሽነር መስፍን ዓርዓያ (ፕሮፌሰር) የተመራ የኮሚሽኑ ልዑክ ትላንት መጋቢት 4/2017 ዓ.ም ወደ አማራ ክልል ባህርዳር ከተማ አቅንቶ ከክልሉ ርዕሰ መስተዳድርና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር ውይይት አድርጓል። የኮሚሽኑ ልዑክ ወደ አማራ ክልል ያቀናው የአማራ ክልል የአጃንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ በሚካሄድበት አስቻይ ሁኔታ ላይ […]

የአጀንዳ ሀሳቦች ጥልቀት እና አግባብነት እንዴት ይመዘናል? መጋቢት1/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እያከናወናቸው ባሉ የምክክር ሂደቶች አጀንዳን አግባብነት ባላቸው በተለያዩ መንገዶች እየሰበሰበ ይገኛል፡፡ ኮሚሽኑ በሂደቱ ውስጥ እጅግ በርካታ ሊባሉ የሚችሉ አጀንዳዎችን እየተረከበ እንደሚገኝ ነው፡፡ እነዚህን አጀንዳዎች ሲረከብ የትኞቹን መርሆዎች በመተግበር የአጀንዳዎችን አግባብነት ይመረምራል የሚለውን ጥያቄ ማንሳቱ ተገቢ ነው፡፡ የአጀንዳ ሀሳቦች ጥልቀት እና አግባብነት የኢትዮጵያ […]
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የቀጣይ አንድ ዓመት አበይት ተግባራት

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የቀጣይ አንድ ዓመት አበይት ተግባራት የካቲት 27/2016 ዓ.ም የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የካቲት 11 ቀን 2017 ዓ.ም በጠራው አስቸኳይ ስብሰባ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽንን የሶስት ዓመታት የስራ አፈፃፀም በማዳመጥ እና ያልተከናወኑ ተግባራትን ከግምት ውስጥ በማስገባት የኮሚሽኑን የስራ ዘመን ለአንድ ዓመት ማራዘሙ የሚታወስ ነው፡፡ በዚህ መሰረት ኮሚሽኑ ሀላፊነቱን እንዲወጣ በተጨማሪነት በተሰጠው […]
ብሔራዊ ጥቅም በሀገራዊ ምክክር ሂደት

ብሔራዊ ጥቅም በሀገራዊ ምክክር ሂደት የካቲት 24/2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር በተመሰረበት አዋጅ 1265/2014 ላይ ብሔራዊ ጥቅም ከኮሚሽኑ መርሆዎች አንዱ ተደረጎ ተደንግጓል፡፡ እዚህ ላይ የሀገራዊ ምክክር ሂደቶች እና ተጠባቂ ውጤቶች የአንድን ሀገር ብሔራዊ ጥቅም በምን መልኩ ሊያስጠብቁ እንደሚችሉ ጥያቄ ማንሳቱ ተገቢ ነው፡፡ ሀገራት በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ሲያልፉ ሊያሳኩ የሚሹት በተለያዩ ባለድርሻ አካላት መካከል […]
የፌዴራል ባለድርሻ አካላትን በአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክር ምዕራፍ ማሳተፍ ለምን አስፈለገ?

የፌዴራል ባለድርሻ አካላትን በአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክር ምዕራፍ ማሳተፍ ለምን አስፈለገ? የካቲት 18/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዋጅ ቁጥር 1265/2014 በተሰጠው ስልጣን እና ሀላፊነት መሰረት የምክክር አጀንዳዎችን ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት በህዝባዊ ውይይቶች እና ሌሎች አግባብነት ባላቸው መንገዶች እየሰበሰበ መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡ ኮሚሽኑ ይህንን ቁልፍ የምክክር ምዕራፍ ሲተገብር በክልል፣ በፌዴራል እና በዲያስፖራው ማህበረሰብ የሚገኙ ባለድርሻ አካላትን […]
ኮሚሽኑ የፌደራል ባለድርሻ አካላት መድረክ ሊያካሂድ ነው

ኮሚሽኑ የፌዴራል ባለድርሻ አካላት በአጀንዳ ማሰባሰብ የሚሳተፉበትን መድረክ ለማዘጋጀት እየተሰናዳ ይገኛል፡፡ የካቲት 17/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በፌዴራል ደረጃ በምክክር ሂደቶች እንዲሳተፉ ከለያቸው ባለድርሻ አካላት አጀንዳ ለማሰባሰብ ዝግጅት በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደቱም ኮሚሽኑ በፌዴራል (በሀገር አቀፍ) ደረጃ ከሚገኙ ተቋማትና ማህበራት አጀንዳ የሚሰበስብ ሲሆን መርሃ-ግብሩም በአዲስ አበባ ከተማ በቅርቡ ይከናወናል፡፡ ኮሚሽኑ ከግንቦት 21/2016 ዓ.ም ጀምሮ […]
ኮሚሽኑ ለመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ማብራሪያ ሰጠ

በተጨመረው አንድ አመት በአማራና በትግራይ ክልሎች የምክክር ሂደቶችን ማጠናቀቅና ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ማከናወን ተቀዳሚ ተግባራቶች ናቸው- የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የካቲት 13/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሶስት ዓመታት አበይት ክንውኖችንና ቀጣይ የሥራ እንቅስቃሴዎችን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙሀን ባለሙያዎች ዛሬ የካቲት 13/2017 ዓ.ም ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡ የኮሚሽኑን የሶስት አመት የስራ አፈፃፀምና የቀጣይ አንድ አመት የትኩረት ጉዳዮችን በተመለከተ […]
የኮሚሽኑ የስራ ዘመን ለአንድ ዓመት ተራዘመ

የኮሚሽኑ የስራ ዘመን ለአንድ ዓመት ተራዘመ የካቲት 11/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የስራ ዘመን ለአንድ አመት ተራዝሟል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባው ነው የኮሚሽኑ የስራ ዘመን እንዲራዘም ውሳኔ ያሳለፈው። ምክር ቤቱ ውሳኔውን ያሳለፈው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሶስት ዓመታት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት በዋና ኮሚሽነር መስፍን ዓርዓያ […]
በሀገራዊ ምክክር ሂደቶች እየታዩ ያሉ ተጓዳኝ ውጤቶች

በሀገራዊ ምክክር ሂደቶች እየታዩ ያሉ ተጓዳኝ ውጤቶች የካቲት 10/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በኢትዮጵያ በሚገኙ የተለያዩ የፖለቲካ እና የሃሳብ መሪዎች እንዲሁም የህብረተሰብ ክፍሎች መካከል እጅግ መሰረታዊ በሆኑ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የሃሳብ ልዩነት እና አለመግባባት የሚታይ በመሆኑ፣ ይህንን ልዩነት እና አለመግባባት ለመፍታት ሰፋፊ ሀገራዊ የህዝብ ምክክሮችን አካታች በሆነ መንገድ በማካሄድ ሀገራዊ መግባባት ለመፍጠር እየሰራ ይገኛል፡፡ […]
የአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክር ምዕራፍ መረጃዎች

የአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክር ምዕራፍ መረጃዎች የካቲት 7/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከግንቦት 21/2016 ዓ.ም ጀምሮ በክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፎችን እያከናወነ ይገኛል፡፡ ኮሚሽኑ እስከአሁን በአስር ክልሎችና በሁለት የከተማ አስተዳደሮች ወስጥ ከሚገኙ ባለድርሻ አካላት አጀንዳዎችን አሰባስቦ ተረክቧል፡፡ የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ የተከናወነባቸው የከተማ አስተዳደሮች 1. አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 2. ድሬዳዋ አስተዳደር ናቸው […]