የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

ለመመካከር ፈቅዶ የመቀመጥ ጠቀሜታዎች

the benefits of sitting

ለመመካከር ፈቅዶ የመቀመጥ ጠቀሜታዎች የካቲት 2/2018 ዓ.ም በዓለማችን ላይ የሚገኙ የተለያዩ ማህበረሰቦች በተለያዩ ግጭቶች ውስጥ እያለፉ ችግሮቻቸውንም በራሳቸው እየፈቱ አሁን ላሉበት የስልጣኔ ደረጃ ደርሰዋል፡፡ አብዛኛው አፍሪካዊ ማህበረሰብ ግጭቶችን የሚፈታበት መንገድ ተቀራራቢነት ቢኖረውም ሁሉንም ግን አንድ የሚያደርጋቸው አንድ ቁልፍ ድርጊት አለ፤ ለመነጋገር መቀመጥ፡፡ መቀመጥ ለሀገራዊ ምክክር፣ ለግጭት አፈታት እና ለሌሎች የሰላም ግንባታ ሂደቶች ምን ዓይነት በጎ […]

የጤናው ማህበረሰብ ለምክክሩ ስኬት የድርሻውን እንዲወጣ ተጠየቀ

img 20260207 122850 355

የጤናው ማህበረሰብ ለምክክሩ ስኬት የድርሻውን እንዲወጣ ተጠየቀ ጥር 30/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ስር ለሚገኙ የጤና ተቋማት አመራሮችና ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ገለፃ አድርጓል። የከተማው ጤና ቢሮ ባዘጋጀው መድረክ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መስፍን ዓርዓያ (ፕሮፌሰር) የኮሚሽኑን የስራ እንቅስቃሴና የምክክሩ ሂደት የደረሰበትን ደረጃ በተመለከተ ገለፃ አድርገዋል። ኮሚሽኑ ያለ መግባባት […]

ኮሚሽኑ በአማራ ክልል ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ ከነበሩ አካላት ጋር ተወያይቶ አጀንዳቸውን ተቀበለ

627863545 924859813568782 1402623410751834811 n

ኮሚሽኑ በአማራ ክልል ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ ከነበሩ አካላት ጋር ተወያይቶ አጀንዳቸውን ተቀበለ ጥር 28/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ ከነበሩ እና የሰላምን መንገድ መርጠው ከተመለሱ አካላት ጋር ተወያይቷል፡፡ የመድረኩን ዓላማ በማስተዋወቅ ንግግር ያደረጉት ኮሚሽነር ዶ/ር ዮናስ አዳዬ ቡድኑ ሰላምን በመሻት እና ኮሚሽኑ ሲያቀርባቸው የነበሩ የምክክር ጥሪዎችን በመቀበል ወደ ምክክር እና ሰላም መንገድ […]

በሀገራዊ ምክክር መድረክ ሁሉም አሸናፊ ይሆናል ሲባል ምን ማለት ነው?

11

በሀገራዊ ምክክር መድረክ ሁሉም አሸናፊ ይሆናል ሲባል ምን ማለት ነው? ጥር 25/2018 ዓ.ም ሀገራዊ ምክክር ባለድርሻ አካላትን (ባለ ደንታ አካላትን) በማሳተፍ ለሀገራቸው የሚበጀውን ሀሳብ እንዲያቀርቡ መደላድል የሚፈጥር ዲሞክራሲያዊ ሂደት ነው፡፡ በሥነ-ምክክር ዙሪያ የተዘጋጁ ልዩ ልዩ መዛግብት በሀገራዊ ምክክር ሂደቶች ሁሉም ባለድርሻ አካላት አሸናፊ እንደሚሆኑ ሲተነትኑ የሂደቱን የተለያዩ መገለጫዎች ከግምት ውስጥ በማስገባት እንደሆነ ልብ ሊባል ይገባል፡፡ […]

ሀገራዊ አጀንዳ ምን ዓይነት ቅርፅ ሊኖረው ይችላል?

the shape of a national agenda

ሀገራዊ አጀንዳ ምን ዓይነት ቅርፅ ሊኖረው ይችላል? ጥር 19/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዋጅ ቁጥር 1265/2014 መቋቋሙ የሚታወስ ነው፡፡ በዚሁ አዋጅ መግቢያ ላይ በሀገራችን ኢትዮጵያ በሚገኙ የተለያዩ የፓለቲካ እና የሀሳብ መሪዎች እንዲሁም የህብረተሰብ ክፍሎች መካከል እጅግ መሰረታዊ በሆኑ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የሀሳብ ልዩነቶች እና አለመግባባቶች መኖራቸው ተጠቅሶ ይህም ለኮሚሽኑ መመስረት እንደምክንያት ተቀምጧል፡፡ ‘’እጅግ መሰረታዊ […]

ኮሚሽኑ ከጥምረት ለሴቶች ድምፅ አጀንዳዎችን ተረከበ

4d7a8553

ኮሚሽኑ ከጥምረት ለሴቶች ድምፅ አጀንዳዎችን ተረከበ ጥር 13/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጥምረት ለሴቶች ድምፅ ያሰባሰባቸውን አጀንዳዎችን በዛሬው ዕለት ተረክቧል፡፡ በርክክቡ ወቅት የተገኙት ዋና ኮሚሽነር መሥፍን አርአያ (ፕሮፌሰር) የሴቶች አጀንዳዎችን ላጠናቀሩት የጥምረቱ አመራሮች በኮሚሽኑ ስም ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ሀገራዊ ምክክሩ የደረሰበት ደረጃና ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎችን በተመለከተም ዋና ኮሚሽነሩ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ ሴቶች በሀገራዊ ምክክር ሂደቱ በንቃት […]

በትግራይ ክልል የሚካሄደው ሀገራዊ ምክክር የሰነቃቸው ተስፋዎች

prospects of nd in tigray

በትግራይ ክልል የሚካሄደው ሀገራዊ ምክክር የሰነቃቸው ተስፋዎች 12/5/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከትግራይ ክልል በስተቀር በሌሎች የሀገራችን አካባቢዎች ከሚገኙ የክልል ባለድርሻ አካላት፣ የፌዴራል ባለድርሻ አካላት እና በውጭ ሀገራት ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ ማሰባሰቡ ይታወቃል፡፡ በቅርቡም በትግራይ ክልል የምክክር ሂደት ለመጀመር እንቅስቃሴ ጀምሯል፡፡ የትግራይ ክልል ለዓመታት በግጭት ዓውድ ውስጥ መሆኑን ከግንዛቤ በማስገባት የሀገራዊ […]

ኮሚሸኑ የመረጃ ተደራሽነቱን ለማስፋት ያለመ ውይይት አካሄደ

fb img 1768395367596

ኮሚሸኑ የመረጃ ተደራሽነቱን ለማስፋት ያለመ ውይይት አካሄደ ጥር 6/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ስለሥራ እንቅስቃሴዎቹ እና ስለ ምክክሩ ሂደት መረጃዎችን ለሕብረተሰቡ በስፋት ተደራሽ ለማድረግ የሚያግዘውን ውይይት ከቁልፍ ባለድርሻ አካላት ጋር አካሂዷል፡፡ በውይይቱ የትራንስፖርት፣ የትምህርት እና የጤና ዘርፍ ተቋማት እና ማህበራት እንዲሁም ኢቲዮ ቴሌኮም ተሳታፊዎች ሆነዋል፡፡ መድረኩ ከመገናኛ ብዙኃን አማራጮች በተጨማሪ ሕብረተሰቡ በሚገለገልባቸው ቦታዎች፣ የቴክኖሎጂ […]

ምክንያታዊነት በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ሂደት እንዴት እየተቃኘ ነው?

615217585 905024685552295 8825512382829102620 n

ምክንያታዊነት በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ሂደት እንዴት እየተቃኘ ነው? ጥር 4/2018 ዓ.ም ምክንያታዊነት በአንድ ሀገር ውስጥ ለሚከናወን የሰላም ግንባታ እና የሀገራዊ ምክክር ሂደት ዋነኛውን ሚና ይጫወታል፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በተቋቋመበት የመመስረቻ አዋጅ ላይ ምክንያታዊነት ከሀገራዊ ምክክሩ መርሆዎች አንዱ ተደርጎ መደንገጉ የሚታወቅ ነው፡፡ ይህ በእንዲህ እያለ ፅንሰ-ሀሳቡ በምክክር ሂደት ውስጥ በምን አግባብ ጥቅም ላይ እንደሚውል ማወቁ […]

የትግራይ ክልል ችግር በምክክር እንደሚፈታ እናምናለን- የፖለቲካ ፓርቲዎች

fb img 1767437810511

የትግራይ ክልል ችግር በምክክር እንደሚፈታ እናምናለን- የፖለቲካ ፓርቲዎች ታህሳስ 25/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በትግራይ ክልል ከሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያይቷል፡፡ ውይይቱን የከፈቱት የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽር መስፍን አርዓያ (ፕሮፌሰር) ኮሚሽኑ ባለፉት ጊዜያት ያከናወናቸውን ተግባራት ለተሳታፊዎቹ አብራርተዋል፡፡ ያለ ትግራይ ክልል ተሳትፎ ምክክሩን መቋጨት ስለማይታሰብ፣ ትግራይ ክልልን በምክክር ሂደቱ ለማሳተፍ በኮሚሽኑ በኩል በርካታ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን […]