የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

በአዲስ አበባ ከተማ በተካሄደው የምክክር ምዕራፍ የተሳተፉ አካላት

አዲስ
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ ባካሄደው የአጀንዳ ልየታ ምክክር ምዕራፍ፣
• 121 የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍል ተወካዮች
• 228 የተቋማት እና የማህበራት ተወካዮች
• 128 የመንግስት አካላት ተወካዮች
.52 የፓለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች
• 100 ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች
• 16 የፓለቲካ ፓርቲዎች
• 11 ሞደሬተሮች (ውይይቶቹን በማስተባበር) ተሳትፈዋል።
እነዚህ ባለድርሻ አካላት በቡድን የተወያዩባቸውን አጀንዳዎች ግንቦት 26/2016 ዓ.ም ለተወካዮቻቸው ሰጥተዋል፡፡
በሂደቱ ሁሉም ተወካዮች በሞደሬተሮች አጋዥነት አጀንዳዎችን አደራጅተዋል፡፡
ግንቦት 27/ 2016 ዓ.ም የአምስቱ ባለድርሻ አካላት ተወካዮች አጀንዳቸውን ለኮሚሽኑ አቅርበዋል፡፡

ኢትዮጵያ እየመከረች ነው!አዲስ