የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የባለድርሻ አካላትን ተሳትፎ ለማረጋገጥ ትኩረት ሰጥቶ ይሰራል፡

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የ2016 ዓ.ም የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ መጠናቀቅን በማስመልከት መግለጫ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡ በመገለጫው ከተካተቱ ጉዳዮች መካከል የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽንን የሚመለከት ጉዳይ ይገኝበታል፡፡ ቅዱስ ሲኖዶሱ “የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከተቋቋመበት አዋጅ አኳያ ባለድርሻ አካላትን ባሳተፈ ሁኔታ ሀገራዊ ችግሮችን በምክክርና በውይይት ለመፍታት የተቋቋመ መሆኑን” ጉባኤው መረዳቱን ገልጾ ቤተክርስቲያኒቱ በኮሚሽኑ በኩል በይፋ የቀረበ […]
በአዲስ አበባ ከተማ በተካሄደው የምክክር ምዕራፍ የተሰበሰቡ አጀንዳዎች መዳረሻቸው የት ነው?

በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስተባባሪነት በአዲስ አበባ ከተማ በተከናወነው የአጀንዳ ልየታ የምክክር ምዕራፍ መድረክ አጀንዳዎች ከባለድርሻ አካላት መሰብሰባቸው ይታወቃል፡፡ ታዲያ እነዚህ የተሰበሰቡ አጀንዳዎች በምን መልኩ ለሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ይቀርባሉ? • በምክክር ምዕራፉ ከአዲስ አበባ ከተማ የተሰበሰቡ አጀንዳዎች ከፌዴራል፣ ከክልሎች እንዲሁም ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ ሆነው ለኮሚሽኑ ምክር ቤት ይቀርባሉ፡፡ በተመሳሳይ በሌሎች አማራጮች […]
በአዲስ አበባ ከተማ በተካሄደው የምክክር ምዕራፍ የተሳተፉ አካላት

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ ባካሄደው የአጀንዳ ልየታ ምክክር ምዕራፍ፣ • 121 የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍል ተወካዮች • 228 የተቋማት እና የማህበራት ተወካዮች • 128 የመንግስት አካላት ተወካዮች .52 የፓለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች • 100 ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች • 16 የፓለቲካ ፓርቲዎች • 11 ሞደሬተሮች (ውይይቶቹን በማስተባበር) ተሳትፈዋል። እነዚህ ባለድርሻ አካላት በቡድን የተወያዩባቸውን አጀንዳዎች ግንቦት […]