የአጀንዳ ሀሳቦች ጥልቀት እና አግባብነት እንዴት ይመዘናል?
መጋቢት1/2017 ዓ.ም
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እያከናወናቸው ባሉ የምክክር ሂደቶች አጀንዳን አግባብነት ባላቸው በተለያዩ መንገዶች እየሰበሰበ ይገኛል፡፡ ኮሚሽኑ በሂደቱ ውስጥ እጅግ በርካታ ሊባሉ የሚችሉ አጀንዳዎችን እየተረከበ እንደሚገኝ ነው፡፡
እነዚህን አጀንዳዎች ሲረከብ የትኞቹን መርሆዎች በመተግበር የአጀንዳዎችን አግባብነት ይመረምራል የሚለውን ጥያቄ ማንሳቱ ተገቢ ነው፡፡
የአጀንዳ ሀሳቦች ጥልቀት እና አግባብነት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በተቋቋመበት አዋጅ ቁጥር 1265/2014 ላይ ከሀገራዊ ምክክር መርሆዎች እንዱ እንደሆነ ተደንግገጓል፡፡ በሀገራዊ ምክክር ሂደቶች የአጀንዳ ሀሳቦች ጥልቀት እና አግባብነት ዘላቂ መፍትሔን ሊያስገኝ የሚችል እና ውጤታማ የምክክር ሂደቶች ለማድረግ ዓይነተኛውን ሚና ይጫወታል፡፡
ነገር ግን የአጀንዳ ሀሳቦች ጥልቀት እና አግባብነት በየትኞቹ መስፈርቶች ይመዘናል?
1. የአጀንዳ ሀሳቦች ጥልቀት




2. የአጀንዳ ሀሳቦች አግባብነት





ኢትዮጵያ እየመከረች ነው!