
የአጀንዳ ሀሳቦች ጥልቀት እና አግባብነት እንዴት ይመዘናል? መጋቢት1/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እያከናወናቸው ባሉ የምክክር ሂደቶች አጀንዳን አግባብነት ባላቸው በተለያዩ መንገዶች እየሰበሰበ ይገኛል፡፡ ኮሚሽኑ በሂደቱ ውስጥ እጅግ በርካታ ሊባሉ የሚችሉ አጀንዳዎችን እየተረከበ እንደሚገኝ ነው፡፡ እነዚህን አጀንዳዎች ሲረከብ የትኞቹን መርሆዎች በመተግበር የአጀንዳዎችን አግባብነት ይመረምራል የሚለውን ጥያቄ ማንሳቱ ተገቢ ነው፡፡ የአጀንዳ ሀሳቦች ጥልቀት እና አግባብነት የኢትዮጵያ […]