የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

ዓለም አቀፍ የልማት አጋሮች ልዑካን ቡድን በምክክሩ ቦታ ተገኝቶ ሂደቱን ተመለከተ

screenshot 20260819 204642 chatgpt

ዓለም አቀፍ የልማት አጋሮች ልዑካን ቡድን በምክክሩ ቦታ ተገኝቶ ሂደቱን ተመለከተ

ነሀሴ 13/2018 ዓ.ም

በተባበሩት መንግስታት የልማት ድርጅት (UNDP) እና በኢፌዲሪ የገንዘብ ሚኒስቴር አስተባባሪነት ለኮሚሽኑ ድጋፎችን የሚያደርጉ የተለያዩ ሀገራት ወኪሎች ልዑካን ቡድን አባላት የሀገራዊ ምክክር ጉባኤውን አሁናዊ ሂደት ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡

አባላቱ ከጉብኝታቸው ባሻገር የሀገራዊ ምክክር ጉባኤውን ዐበይት ክንውን የተመለከተ ገለፃ በኮሚሽኑ ኮሚሽነሮች ቀርቦላቸዋል፡፡