የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

ወጣቶች በሀገራዊ ምክክር ሂደቶች ላይ መሳተፍቸው ለምን አስፈለገ?
ህዳር 13/2017 ዓ.ም
👉ወጣቶች በግጭቶችና አለመግባባቶች የበለጠ ተጎጅ በመሆናቸው፤
👉ወጣቶች በሀገራችን የስነ-ህዝብ ምጣኔ ውስጥ ከአንድ ሶስተኛ በላይ ቁጥር ያላቸው መሆኑ እና ይህም በጉዳዩ ላይ ዋነኛ ከዋኝ እንዲሆኑ ስለሚያስችላቸው፤
👉ወጣቶች ሀገር ተረካቢ በመሆናቸው እና ስለነገው የሀገራቸው ጉዳይ ባለቤት በመሆናቸው፤
👉ወጣቶች ለለውጥ ያላቸው ፍላጎት ከፍተኛ በመሆኑ አዳዲስ
አስተሳሰቦችን እና አመለካከቶች በምክክር ሂደቶች ለማስተናገድ ቅርብ መሆናቸው፤
👉በወጣቶች ጥያቄ የነገ ሀገር ስለምትፀና የሚሉት ናቸው፡፡
ወጣትነት ትልቅ አቅም ነው፤ ወጣትነት ሀላፊነትም ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ
• ድረ ገጽ፡- https://ethiondc.org.et/
• ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/EthioNDC/
• ዩትዩብ፡- www.youtube.com/@ENDC317
• ቴሌግራም፡- https://t.me/EtNationalDialogue
• ትዊተር፡- https://twitter.com/EthioNDC
• ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@ethiondc
አጀንዳ ለመስጠት
• ድረ ገጽ፡- በፖስታ ሳጥን ቁጥር፡ 32623 አዲስ አበባ ወይም
• በኢሜል፡ contact@ethiondc.org ወይም
• በኮሚሽኑ ድረ-ገፅ፡ https://ethiondc.org.et መጠቀም ይችላሉ፡፡
አድራሻ 👉ሽሮ ሜዳ አሜሪካን ኤምባሲ አጠገብ