#ኦሮሚያ ክልል
#ኦሮሚያ ክልል #ህዳር 30/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በኦሮሚያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክር ምዕራፍን ለመጀመር ዝግጅት እያደረገ ይገኛል፡፡ መርሃ-ግብሩ ከታህሳስ 7 እስከ 15 ቀናት 2017 ዓ.ም ድረስ በአዳማ ከተማ ይካሄዳል፡፡ በሂደቱም፦ 👉7020 የወረዳ የህብረተሰብ ክፍል ወኪሎች 👉356 ወረዳዎች 👉1700 የክልል ባለድርሻ አካላት 👉48 ሞደሬተሮች 👉356 የክልሉ ተባባሪ አካላት 👉150 በጎ ፈቃደኛ ተማሪዎች ይሳተፋሉ፡፡ Komishiniin […]
ኮሚሽኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤትን አጀንዳዎች ተረከበ
ኮሚሽኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤትን አጀንዳዎች ተረከበ ህዳር 25/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በ7 ክፍሎችና በ64 ዝርዝር ጉዳዮች ላይ ያዘጋጃቸውን አጀንዳዎች በዛሬው ዕለት ተረክቧል። አጀንዳዎቹን የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕሮፌሰር) ከሌሎች ኮሚሽነሮች ጋር በጋራ ምክር ቤቱ ሰብሳቢ አቶ ሰለሞን አየለ ከተመራው የምክር ቤቱ የስራ […]
የአካል ጉዳተኞች በሀገራዊ ምክክር ሂደቶች ላይ በንቃት የመሳተፋቸው አስፈላጊነት
የአካል ጉዳተኞች በሀገራዊ ምክክር ሂደቶች ላይ በንቃት የመሳተፋቸው አስፈላጊነት ህዳር 24/2017 ዓ.ም የሀሳብ ልዩነቶች የሰላም እጦትን፣ ግጭትን እና መፈናቀልን ሲያስከትሉ በርካታ የህብረተሰብ ክፍሎች እንደሚጎዱ ሳይታለም የተፈታ ሀቅ ነው፡፡ በተለይም የዚህ ጉዳት ዋነኛ ሰለባዎች የአካል ጉዳተኞች ናቸው፡፡ በሀገራችን ኢትዮጵያ ቁጥራቸው ቀላል የማይባል የአካል ጉዳተኞች የሚገኙ ሲሆን እነሱም በሀገራችን የስነ-ህዝብ ምጣኔ ከአንድ አስረኛ በላይ […]
የሚድያ ሽፋን ጥቆማ
የሚድያ ሽፋን ጥቆማ ለመገናኛ ብዙሃን የቀረበ ጥሪ ሰኞ ህዳር 23/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በመጪው ረቡዕ (ህዳር 25 ቀን 2017 ዓ.ም) የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አጀንዳን ይረከባል፡፡ በመሆኑም በዚህ ዝግጅት ላይ ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ በመገኘት በተለመደ ትብብራችሁ የሚድያ ሽፋን እንዲትሰጡን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡ ቦታ፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን […]
ኮሚሽኑ በአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ እያሳተፋቸው የሚገኙት ባለድርሻ አካላት
#እናስታውስዎ! #ህዳር 20/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከግንቦት ወር 2016 ዓ.ም ጀምሮ በክልሎች እና ከተማ አስተዳድሮች የአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክር ምዕራፍን በማከናወን ላይ ይገኛል፡፡ ኮሚሽኑ በእስካሁኑ ሂደት በ9 ክልሎች እና በ2 የከተማ አስተዳደሮች ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ አጀንዳን በህዝባዊ ውይይቶች ሰብስቧል፡፡ በቅርቡም በኦሮሚያ ክልል ከሚገኙ ባለድርሻ አካላት አጀንዳን ይሰበስባል፡፡ በዚህ ሂደት ባለድርሻ […]
በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ማካሄድ ለምን አስፈለገ?
ሀገራዊ ምክክር በኢትዮጵያ ውስጥ እንዲካሄድ ሁለት መነሻ ምክንያቶች አሉ። የመጀመሪያው በኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኙ የሀሳብ መሪዎች እንዲሁም የሕብረተሰብ ክፍሎች መካከል እጅግ መሠረታዊ በሆኑ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የሀሳብ ልዩነት እና አለመግባባት መኖሩ ነው። ሁለተኛው ምክንያት ለዘመናት ሲንከባለሉ የመጡ ውስጣዊ ችግሮችን በውይይት ለመፍታት የሚያስችል የፖለቲካ ባህል ለማዳበር እና ለዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ምቹ መደላድል መፍጠር […]
#መልካም ቀንመልካም ሳምንት
#መልካም ቀንመልካም ሳምንት ህዳር 16/2017 ዓ.ም #ኢትዮጵያ እየመከረች ነው!
ወጣቶች በሀገራዊ ምክክር ሂደቶች ላይ መሳተፍቸው ለምን አስፈለገ?
ወጣቶች በሀገራዊ ምክክር ሂደቶች ላይ መሳተፍቸው ለምን አስፈለገ? ህዳር 13/2017 ዓ.ም ወጣቶች በግጭቶችና አለመግባባቶች የበለጠ ተጎጅ በመሆናቸው፤ ወጣቶች በሀገራችን የስነ-ህዝብ ምጣኔ ውስጥ ከአንድ ሶስተኛ በላይ ቁጥር ያላቸው መሆኑ እና ይህም በጉዳዩ ላይ ዋነኛ ከዋኝ እንዲሆኑ ስለሚያስችላቸው፤ ወጣቶች ሀገር ተረካቢ በመሆናቸው እና ስለነገው የሀገራቸው ጉዳይ ባለቤት በመሆናቸው፤ ወጣቶች ለለውጥ ያላቸው ፍላጎት ከፍተኛ በመሆኑ አዳዲስ አስተሳሰቦችን እና […]
ኮሚሽኑ በአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት ምክትል ረዳት ፀሃፊ ቪንሴንት ስፔራ ጋር ተወያየ፡፡
ህዳር 10/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ትላንት ህዳር ህዳር 9/2017 ዓ.ም በአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት ምክትል ረዳት ፀሃፊ ቪንሴንት ስፔራ ጋር በጽ/ቤቱ ተወያይቷል፡፡ የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕሮፌሰር) የኮሚሽኑን የእስካሁን የስራ እንቅስቃሴና የወደፊት የትኩረት አቅጣጫዎች በተመለከተ ገለፃ አድርገዋል፡፡ የአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት ምክትል ረዳት ፀሃፊ ቪንሴንት ስፔራ በበኩላቸው ሀገራቸው ኢትዮጵያ እያካሄደች ያለውን ምክክር ሂደት እንደምታደንቅ […]
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የባለድርሻ አካላትን ተሳትፎ ለማረጋገጥ ትኩረት ሰጥቶ ይሰራል፡
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የ2016 ዓ.ም የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ መጠናቀቅን በማስመልከት መግለጫ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡ በመገለጫው ከተካተቱ ጉዳዮች መካከል የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽንን የሚመለከት ጉዳይ ይገኝበታል፡፡ ቅዱስ ሲኖዶሱ “የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከተቋቋመበት አዋጅ አኳያ ባለድርሻ አካላትን ባሳተፈ ሁኔታ ሀገራዊ ችግሮችን በምክክርና በውይይት ለመፍታት የተቋቋመ መሆኑን” ጉባኤው መረዳቱን ገልጾ ቤተክርስቲያኒቱ በኮሚሽኑ በኩል በይፋ የቀረበ […]