ኮሚሽኑ ከሃይማኖት ተቋማት ጋር ተወያየ

ኮሚሽኑ ከሃይማኖት ተቋማት ጋር ተወያየ የካቲት 4/2017 ዓ.ም የኢትዮጵ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሃይማኖት ተቋማት መሪዎች ጋር በምክክሩ ሂደትና ተሳትፎ ዙሪያ ዛሬ የካቲት 4/2017 ዓ.ም ውይይት አድርጓል፡፡ የውይይት መርሃግብሩን በንግግር የከፈቱት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕሮፌሰር) ኮሚሽኑ ባለፉት ሶስት አመታት ለሰራው ስራና ላስመዘገበው ውጤት የኃይማኖት ተቋማት ሚና ከፍተኛ እንደነበር አውስተዋል፡፡ ኮሚሽኑ ስኬታማ […]
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት የሀገራዊ ምክክር አጀንዳዎቹን ለኮሚሽኑ አስረከበ።

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት የሀገራዊ ምክክር አጀንዳዎቹን ለኮሚሽኑ አስረከበ። ጥር 29/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ሊካተቱ ይገባሉ ያላቸውን አጀንዳዎች በዛሬው ዕለት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በይፋ አስረክቧል፡፡ በርክክብ ሥነሥርዓቱ ላይ ኮሚሽኑን ወክለው ንግግር ያደረጉት ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መሥፍን አርአያ፤ የመገናኛ ብዙኃን ምክር ቤቱ ለኮሚሽኑ ዓላማ መሳካት ከፍተኛ እገዛ […]
የሀገራዊ ምክክር ሂደቶች ተባባሪ አካላት እና ሚናቸው

የሀገራዊ ምክክር ሂደቶች ተባባሪ አካላት እና ሚናቸው ጥር 28/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በየወረዳው ባከናወናቸው የተሳታፊዎች ልየታ የሚያግዙትን ተባባሪ አካላት ለይቶ የመግባቢያ ስምምነት ሚያዚያ 12 ቀን 2015 ዓ.ም መፈራረሙ የሚታወስ ነው። ኮሚሽኑ ይህንን የመግባቢያ ስምምነት የተፈራረመው ከኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋሟት ጉባኤ፣ ከኢትዮጵያ ሲቪል ማህበራት ምክር ቤት፣ ከኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት፣ […]
ሀገራዊ አጀንዳ ምን አይነት ቅርፅ ሊኖረው ይችላል?

ሀገራዊ አጀንዳ ምን አይነት ቅርፅ ሊኖረው ይችላል? ጥር 26/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዋጅ ቁጥር 1265/2014 መቋቋሙ የሚታወስ ነው፡፡ በዚሁ አዋጅ መግቢያ ላይ በሀገራችን ኢትዮጵያ በሚገኙ የተለያዩ የፓለቲካ እና የሀሳብ መሪዎች እንዲሁም የህብረተሰብ ክፍሎች መካከል እጅግ መሰረታዊ በሆኑ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የሀሳብ ልዩነቶች እና አለመግባባቶች መኖራቸው ተጠቅሶ ይህም ለኮሚሽኑ መመስረት እንደምክንያት ተቀምጧል፡፡ 👉እጅግ መሰረታዊ […]
በሀገራዊ ምክክር የጋራ አቅጣጫን እንዴት እንትለም?

በሀገራዊ ምክክር የጋራ አቅጣጫን እንዴት እንትለም? ጥር 19/2017 ዓ.ም ሀገራዊ ምክክር በአንድ ሀገር ውስጥ በሚገኙ ባለድርሻ አካላት መካከል ለተፈጠሩ አለመግባባቶች በመነጋገር መፍትሔ እንዲመጣ የሚያደርግ ዲሞክራሲያዊ ሂደት ነው፡፡ ሂደቱ ተከናውኖ አመርቂ ውጤት ባስመዘገበባቸው ሀገራት ባለድርሻ አካላት በሀገራዊ ምክክር የጋራ አቅጣጫን በማበጀት አንኳር በሆኑ ሀገራዊ ጉዳዮቻቸው ላይ ሀገራዊ መግባባትን ፈጥረዋል፡፡ ታዲያ በሀገራዊ ምክክር ሂደቶች ውስጥ በተወካዮቻችንን አማካኝነት […]
ምክክር ከሌሎች የግጭት አፈታት ዘዴዎች የሚለይባቸው ባህሪያት

ምክክር ከሌሎች የግጭት አፈታት ዘዴዎች የሚለይባቸው ባህሪያት ጥር 12/2017 ዓ.ም ሀገራዊ ምክክር ለሀገራችን ኢትዮጵያ አዲስ ልምምድ እንደመሆኑ መጠን ፅንሰ ሀሳቡ ከሌሎች የሰላም ግንባታ ወይም ከግጭት አፈታት ዘዴዎች ጋር እየተቀላቀለ ብዥታን ሲፈጥር ይስተዋላል፡፡ በእርግጥ ምክክር ኬሌሎች የግጭት አፈታት ዘዴዎች የሚለይበት የራሱ የሆኑ ተፈጥሮአዊ ባህሪያት አሉት። ለዚህም ማሳያ የሚሆነው የመጀመሪያው መገለጫ ሀገራዊ ምክክር የሶስተኛ […]
እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ!

እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ! በሀገር ውስጥ እና በመላው ዓለም ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ2017 ዓ.ም የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል! የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን!
ዜጎች በአንጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ውስጥ በንቃት የመሳተፋቸው አስፈላጊነት

ጥር 1/2017 ዓ.ም በሀገራዊ ምከክር ሂደት ውስጥ ዜጎች በአጀንዳ መልክ የሚያቀርቧቸው ሀሳቦች እጅግ አስፈላጊ እንደሆነ የሚያጠያይቅ አይደለም፡፡ ነገር ግን ዜጎች እና ባለድርሻ አካላት በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ውስጥ በንቃት መሳተፋችው ለምን አስፈለገ? የትኞቹን ውጤቶች እንዲያመጣስ ይጠበቃል? አካታች የሆነ ውሳኔ ሰጪነትን ለማረጋገጥ በሀገራዊ ምክክር ሂደቶች ውስጥ ከዜጎች የሚሰበሰቡ አጀንዳዎች ዜጎች በሀገራቸው ጉዳይ እኩል ተሳታፊዎች እንዲሆኑ ያስችላል፡፡ በሂደቱ […]
#መልካም በዓል #ገና2017ዓ.ም

#መልካም በዓል #ገና2017ዓ.ም
ሀገራዊ ምክክር የሰብዓዊ መብቶችን ከማጎልበት አንፃር የሚኖረው ሚና

ሀገራዊ ምክክር የሰብዓዊ መብቶችን ከማጎልበት አንፃር የሚኖረው ሚና 18/4/2017 ሀገራዊ ምክክር በአንድ ሀገር ውስጥ ለተፈጠሩ የውስጥ ችግሮች መፍትሔን ለማበጀት የሚሰራ ፓለቲካዊ ሂደት ነው፡፡ ሂደቱ በተለያዩ ደረጃዎች ሊገለፁ የሚችሉ ቀጥተኛ ውጤቶች አሉት፡፡ ከእነዚህ መካከል የሕገ-መንግስት ማሻሻያዎች፣ የፖለቲካ ስርዓት ማሻሻያዎች፣ የማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ለውጦች፣ የሰብዓዊ መብቶች ላይ የሚደረጉ ማሻሻያዎች እና ቀደም ሲል ለተፈፀሙ በደሎች መፍትሔን ማበጀት […]