የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

የሚድያ ሽፋን ጥቆማ

media

የሚድያ ሽፋን ጥቆማ   ለመገናኛ ብዙሃን የቀረበ ጥሪ   ሰኞ ህዳር 23/2017 ዓ.ም   የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በመጪው ረቡዕ (ህዳር 25 ቀን 2017 ዓ.ም) የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አጀንዳን ይረከባል፡፡   በመሆኑም በዚህ ዝግጅት ላይ ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ በመገኘት በተለመደ ትብብራችሁ የሚድያ ሽፋን እንዲትሰጡን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡   ቦታ፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን […]