የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በጅማ ክላስተር በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ላይ የሚሳተፉ ተወካዮችን የማስመረጥ ሂደት አስጀመረ።

jima 1

ኮሚሽኑ ዛሬ ከጅማ ክላስተር ከአሥር ወረዳዎች ተመርጠው ከመጡ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች መካከል፤ በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ላይ የሚሳተፉ ተወካዮችን የማስመረጥ ሂደት አስጀምሯል። የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር መላኩ ወልደማርያም ተሳታፊዎች፣ ተባባሪ አካላት፣ የጅማ ማኅበረሰብ አባላትና የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሂደቱን ለማገዝ ላደረጉት አስተዋጽኦ አመስግነዋል፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዋጅ የተሰጠውን ኃላፊነት ለመወጣት በቅድመ ዝግጅት፣ በዝግጅትና በትግበራ ምዕራፍ […]

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በዚህ ሳምንት ያከናወናቸውን ዐበይት ተግባራት

tibebu t

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በአጀንዳ ማሰባሰቢያ መድረኮች ላይ የሚሳተፉ ተወካዮች የውክልና ሂደት በዚህ ባሳለፍነው ሳምንት በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል፡፡ በ12 ዞኖች ከሚገኙ 97 ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች 9,300 የሚሆኑ ዜጎች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ በቀጣይ በሚካሄዱ የአጀንዳ ማሰባሰቢያ መድረኮች ላይ ከ1500 የማያንሱ ተወካዮች በክልል ደረጃ በሚካሄዱ የአጀንዳ ማሰባሰቢያ መድረኮች ላይ የክልሉን ነዋሪ ወክለው ይሳተፋሉ፡፡ ———————- በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና […]

ኮሚሽኑ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በማረቆ ልዩ ወረዳ በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ላይ ተሳታፊ የሚሆኑ ተወካዮችን ዛሬ ጥር 20 ቀን 2016 ዓ.ም ከየማህበረሰብ ክፍሉ እንዲመረጡ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡

ኮሚሽኑ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በማረቆ ልዩ ወረዳ

ኮሚሽኑ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በማረቆ ልዩ ወረዳ በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ላይ ተሳታፊ የሚሆኑ ተወካዮችን ዛሬ ጥር 20 ቀን 2016 ዓ.ም ከየማህበረሰብ ክፍሉ እንዲመረጡ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በቆሼ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘው ይህ መርሐ-ግብር የአንድ ቀን መርሐ-ግብር ሲሆን ከ90 በላይ የሚሆኑ ተሳታፊዎችን የሂደቱ አካል በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይ በሌሎች አካባቢዎች ሲደረግ እንደነበረው ተሳታፊዎች ስለሀገራዊ ምክክር እና […]