ወጣቶች በሀገራዊ ምክክር ሂደቶች ላይ መሳተፍቸው ለምን አስፈለገ?
ህዳር 13/2017 ዓ.ም
ወጣቶች በግጭቶችና አለመግባባቶች የበለጠ ተጎጅ በመሆናቸው፤
ወጣቶች በሀገራችን የስነ-ህዝብ ምጣኔ ውስጥ ከአንድ ሶስተኛ በላይ ቁጥር ያላቸው መሆኑ እና ይህም በጉዳዩ ላይ ዋነኛ ከዋኝ እንዲሆኑ ስለሚያስችላቸው፤
ወጣቶች ሀገር ተረካቢ በመሆናቸው እና ስለነገው የሀገራቸው ጉዳይ ባለቤት በመሆናቸው፤
ወጣቶች ለለውጥ ያላቸው ፍላጎት ከፍተኛ በመሆኑ አዳዲስ
አስተሳሰቦችን እና አመለካከቶች በምክክር ሂደቶች ለማስተናገድ ቅርብ መሆናቸው፤
በወጣቶች ጥያቄ የነገ ሀገር ስለምትፀና የሚሉት ናቸው፡፡
ወጣትነት ትልቅ አቅም ነው፤ ወጣትነት ሀላፊነትም ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ
• ድረ ገጽ፡- https://ethiondc.org.et/
• ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/EthioNDC/
• ዩትዩብ፡- www.youtube.com/@ENDC317
• ቴሌግራም፡- https://t.me/EtNationalDialogue
• ትዊተር፡- https://twitter.com/EthioNDC
• ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@ethiondc
አጀንዳ ለመስጠት
• ድረ ገጽ፡- በፖስታ ሳጥን ቁጥር፡ 32623 አዲስ አበባ ወይም
• በኢሜል፡ contact@ethiondc.org ወይም
• በኮሚሽኑ ድረ-ገፅ፡ https://ethiondc.org.et መጠቀም ይችላሉ፡፡
አድራሻ ሽሮ ሜዳ አሜሪካን ኤምባሲ አጠገብ