ህዳር 10/2017 ዓ.ም
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ትላንት ህዳር ህዳር 9/2017 ዓ.ም በአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት ምክትል ረዳት ፀሃፊ ቪንሴንት ስፔራ ጋር በጽ/ቤቱ ተወያይቷል፡፡
የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕሮፌሰር) የኮሚሽኑን የእስካሁን የስራ እንቅስቃሴና የወደፊት የትኩረት አቅጣጫዎች በተመለከተ ገለፃ አድርገዋል፡፡
የአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት ምክትል ረዳት ፀሃፊ ቪንሴንት ስፔራ በበኩላቸው ሀገራቸው ኢትዮጵያ እያካሄደች ያለውን ምክክር ሂደት እንደምታደንቅ ገልፀው ለሂደቱ መሳካት ድጋፍ እንንደምታደርግ አረጋግጠዋል፡፡
=======================================
The Ethiopian National Dialogue Commission held discussions with the U.S. Department of State’s Deputy Assistant Secretary, Vincent D. Spera, on November 18, 2024, at its secretariat.
During the meeting, the Chief Commissioner, Professor Mesfin Araya, outlined the Commission’s key milestones and future plans.
In response, Deputy Assistant Secretary Spera commended Ethiopia’s ongoing national dialogue initiative and affirmed the United States’ unwavering support for the success of the process.