የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

ኮሚሽኑ በሰሜን ሸዋ ዞን በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ላይ ተሳታፊ የሚሆኑ ተወካዮችን ከየማህበረሰብ ክፍሉ አስመርጧል፡፡

north shewa

በአዳማ ከተማ በተካሄደው በዚህ መርሐ-ግብር በዞኑ የሚገኙ ከ1,500 በላይ ተሳታፊዎች ወረዳዎቻቸውን እና የማህበረሰብ ክፍሎቻቸውን በመወከል እንዲሳተፉ አስችሏል፡፡

በሂደቱ ኮሚሽኑ ለተሳታፊዎች ስለሀገራዊ ምክክር እና ተያያዥ ጉዳዮች በባለሙያ ገላፃ ካደረገላቸው በኋላ ተሳታፊዎች ለአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ይወክሉናል የሚሏቸውን ተወካዮች እንዲመርጡ አድርጓል፡፡