የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

ኮሚሽኑ የስራ ዘመኑን አጠናቀቀ

photo 2026 09 10 06 43 21

ልዩነቶችን በምክክር መፍታት ባህል ሆኖ መቀጠል አለበት፦ኮሚሽኑ   አዲስ አበባ – ጥቅምት 12 ቀን 2019 ዓ.ም.   የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሥራ ዘመኑ ያስመዘገባቸውን ዐበይት ክንውኖች ባቀረበበት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ልዩነቶችን በምክክር የመፍታት ባህል የኮሚሽኑ የሥራ ዘመን ካበቃ በኋላም ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ገልጿል፡፡   የኮሚሽኑ የሥራ ዘመን መጠናቀቅን አስመልክቶ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ ሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ […]