የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

ኮሚሽኑ አጀንዳዎችንና ምክረ-ሀሳቦችን አስረከበ

1791046170276

ኮሚሽኑ አጀንዳዎችንና ምክረ-ሀሳቦችን አስረከበ መስከረም 23/2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ተሳታፊዎች የተገኙ የአጀንዳ ምክረ-ሀሳቦችን በአግባቡ በማደራጅትና በኮሚሽኑ ምክር ቤት በማፅደቅ በዛሬው ዕለት ለኢፌዴሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስረክቧል። ኮሚሽኑ ለህዝብ ተወካዮች አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ያስረከበው ሰነድ በ284 ገፆች የተቀነበበ፣ 81 እጅግ መሰረታዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ የቀረቡ ምክረ-ሀሳቦችንና 400 ዝርዝር […]