የሀገራዊ ምክክር ጉባኤው ምክረ-ሃሳቦች እስከ መስከረም 10/2019 ዓ.ም ለሚመለከታቸው አካላት ይቀርባሉ- ኮሚሽኑ

የሀገራዊ ምክክር ጉባኤው ምክረ-ሃሳቦች እስከ መስከረም 10/2019 ዓ.ም ለሚመለከታቸው አካላት ይቀርባሉ- ኮሚሽኑ ጳጉሜን 5/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የ2018 ዓ.ም የስራ አፈፃፀሙን እና የቀጣይ አመት የትኩረት አቅታጫዎቹን በተመለከተ ለመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች መግለጫ ሰጥቷል፡፡ መግለጫውን የሰጡት የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን ዓርዓያ 2018 ካስተናገዳቸው መልካም ሁኔታዎች ውስጥ አንዱ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ስኬታማ ሆኖ መጠናቀቁ ነው […]