የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉዞ በወፍ በረር

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉዞ በወፍ በረር ነሐሴ 20/2018 ዓ.ም ኢትዮጵያዊያን ለበርካታ ዘመናት የሃሳብ ልዩነቶቻንን በውይይት ከመፍታት ይልቅ የኃይል አማራጮችን ስንጠቀም ከርመናል። እነዚህ አማራጮች በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የተፈጠሩ አለመግባባቶችን በማባባስና ግጭቶችን በማፋፋም ከፍተኛ ሰብአዊ እና ኢኮኖሚያዊ ኪሳራ እንዳስከተሉ የታሪክ መዛግብት እማኝ ናቸው። የሃይል አማራጭ ያስከተለውን ዘመን ተሻጋሪ ኪሳራ የተረዳው የዚህ ዘመን ትውልድ በሀገራችን ኢትዮጵያ ዘመናትን የተሻገሩ […]