የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

ምክክሩ በስኬት ተጠናቋል- ኮሚሽኑ

33

ምክክሩ በስኬት ተጠናቋል- ኮሚሽኑ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም በይፋ የተጀመረው የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ከሳምንታት የምክክር ሂደት በኋላ በዛሬው እለት በስኬት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሒሩት ገ/ስላሴ የጉባኤውን መጠናቀቅ አስመልክተው ለመገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ በዚህ ታሪካዊ መድረክ 4ሺ ኢትዮጵያውያን በአንድ ላይ በመሰባሰብ እጅግ […]