የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

ሁለት ተጨማሪ የሥራ ቡድኖች በተመካከሩባቸው ምክረ-ሃሳቦች ላይ መግባባት ላይ ደረሱ

screenshot 20260811 183626 facebook

ተጨማሪ መረጃ ሁለት ተጨማሪ የሥራ ቡድኖች በተመካከሩባቸው ምክረ-ሃሳቦች ላይ መግባባት ላይ ደረሱ ነሐሴ 05 ቀን 2018 ዓ.ም 👉በመንግሥት አደረጃጀትና ቅርጽ እንዲሁም የፖለቲካ ሥርዓት፣የፖለቲካ ውክልና እና የምርጫ ስርአት 👉በሙስና እና መልካም አስተዳደር ጉዳዮች ሲመካከሩ የቆዩት እያንዳንዳቸው 500 አባላት ያሏቸው የሥራ ቡድኖች ተጠናቅረው በቀረቡ የአጀንዳ ምክረ-ሀሳቦች ላይ መግባባት ላይ መድረሳቸውን በተዘጋጁት የቃለ-ጉባኤ ሰነዶች ላይ በመፈረም አረጋግጠዋል። ምክክር […]

ተጨማሪ መረጃ ሁለት ተጨማሪ የሥራ ቡድኖች በተመካከሩባቸው ምክረ-ሃሳቦች ላይ መግባባት ላይ ደረሱ

ተጨማሪ መረጃ ሁለት ተጨማሪ የሥራ ቡድኖች በተመካከሩባቸው ምክረ-ሃሳቦች ላይ መግባባት ላይ ደረሱ ነሐሴ 05 ቀን 2018 ዓ.ም 👉በመንግሥት አደረጃጀትና ቅርጽ እንዲሁም የፖለቲካ ሥርዓት፣የፖለቲካ ውክልና እና የምርጫ ስርአት 👉በሙስና እና መልካም አስተዳደር ጉዳዮች ሲመካከሩ የቆዩት እያንዳንዳቸው 500 አባላት ያሏቸው የሥራ ቡድኖች ተጠናቅረው በቀረቡ የአጀንዳ ምክረ-ሀሳቦች ላይ መግባባት ላይ መድረሳቸውን በተዘጋጁት የቃለ-ጉባኤ ሰነዶች ላይ በመፈረም አረጋግጠዋል። ምክክር […]

የሃይማኖት ጉዳዮች እና የሰላም ግንባታ አጀንዳዎች ተመካካሪዎች ባቀረቧቸው ምክረ ሃሳቦቻቸው መግባባት ላይ ደረሱ

screenshot 20260811 170939 facebook

የሃይማኖት ጉዳዮች እና የሰላም ግንባታ አጀንዳዎች ተመካካሪዎች ባቀረቧቸው ምክረ ሃሳቦቻቸው መግባባት ላይ ደረሱ ነሐሴ 5/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሐምሌ 8/2018 ዓ.ም ጀምሮ እያካሄደ ባለው የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ በኮሚሽኑ ምክር ቤት በተለዩ ስምንት አጀንዳዎች ላይ ምክክር እየተደረገ መሆኑ ይታወቃል፡፡ አጀንዳዎቹ 500 አባላት ባሏቸው ስምንት የስራ ቡድኖች ምክክር እየተደረገባቸው ይገኛሉ፡፡ በኮሚሽኑ የአሰራር ሥነ-ዘዴ መሰረት 500 […]