በጥቃቅንና በንዑስ ቡድኖች የተነሱ የአጀንዳ ሀሳቦች ለስልታዊ ቡድን መቅረብ ጀመሩ

በጥቃቅንና በንዑስ ቡድኖች የተነሱ የአጀንዳ ሀሳቦች ለስልታዊ ቡድን መቅረብ ጀመሩ ሐምሌ 22/2018 ዓ.ም ዛሬ በነበረው ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ከ16 የባለ 250 አባላት ስልታዊ ቡድን ከእያንዳንዳቸው የተመረጡ 25 ወኪሎች ከጥቃቅን ቡድኖች እስከ ንዑስ ቡድኖች በነበረው ሂደት የተነሱ የአጀንዳ ሃሳቦችን በቃለ ጉባኤ አጠናቅረው ለባለ 250 ስልታዊ ቡድን ማቅረብ ጀምረዋል፡፡ በዚህ መድረክ አጀንዳ ሃሳቦች ቀርበው ያልተካተቱ፣ ያልተብራሩና መጨመር […]