የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

“ምክክሩን አሳታፊና አካታች የማድረጉ ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል- ኮሚሽኑ

screenshot 20260508 170319 facebook

“ምክክሩን አሳታፊና አካታች የማድረጉ ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል- ኮሚሽኑ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል በትጥቅ ትግል ላይ ቆይተው ወደ ሰላም ከተመለሱ አካላት ጋር ያደረገውን የሦስት ቀናት ውይይት አጠናቋል፡፡ የውይይቱን መጠናቀቅ ተከትሎ መግለጫ የሰጡት ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶ/ር) ኮሚሽኑ አካታችነትንና አሳታፊነትን ለማረጋገጥ በትኩረት እየሰራ መሆኑን አንስተዋል። በዚህም በትጥቅ ትግል ቆይተው ወደ ሰላም የተመለሱ […]