በአዲስ አበባ የሚካሄደው የትግራይ ክልል ምክክር

በትግራይ ክልል አስቻይ ሁኔታዎች ሲፈጠሩ በክልሉ ምክክር ለማካሄድ ኮሚሽኑ ዝግጁ ነው፤ አስቻይ ሁኔታ እስኪፈጠር በአዲስ አበባ ይካሄዳል“- የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን መጋቢት 18/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የትግራይ ክልል ባለድርሻ አካላት የሀገራዊ ምክክር ተሳትፎ ጥሪን በተመለከተ ለመገናኛ ብዙኃን መግለጫ ሰጥቷል፡፡ መግለጫውን የሰጡት ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መሥፍን አርአያ፤ ኮሚሽኑ በመላ ሀገሪቱ ከወረዳ ጀምሮ በርካታ ተግባራትን […]