የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

መገናኛ ብዙኃን የሀገራዊ ምክክሩን አውድ መሠረት አድርገው እንዲዘግቡ ተጠየቀ

20260226 171531 0000

መገናኛ ብዙኃን የሀገራዊ ምክክሩን አውድ መሠረት አድርገው እንዲዘግቡ ተጠየቀ የካቲት 19/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከመገናኛ ብዙሀን ተቋማት አመራሮች እና ባለሞያዎች ጋር በቀጣይ የኮሚሽኑ ሥራዎች እና የመገናኛ ብዙሀን ተሳትፎ ዙሪያ ውይይት አከናውኗል፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አምባሳደር መሐሙድ ድሪር መድረኩን በንግግር ሲከፍቱ፤ ሚዲያዎች የኮሚሽኑን ሥራዎች ለሕዝብ ከማድረስ ረገድ ሀገራዊ ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ሲወጡ መቆየታቸውን አስታውሰዋል፡፡ ኮሚሽነሩ አክለውም […]