የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

ኮሚሽኑ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የዋና ፀሐፊ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያየ

img 20251217 125621 110

ኮሚሽኑ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የዋና ፀሐፊ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያየ ታህሳስ 8/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የዋና ፀሐፊው የምስራቅ አፍሪካ ልዩ መልዕክተኛ ግዋንግ ኮንግ ጋር በፅሕፈት ቤቱ ተወያይቷል፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሰላም ግንባታ ሂደቶች ላይ በምስራቅ አፍሪካ በርካታ ተግባራት እንደሚያከናውን ኮሚሽኑ አስታውሶ በኢትዮጵያ የሚደረጉ የሰላም ግንባታ ሂደቶች ላይ ድርጅቱ ድጋፍ እንዲያደርግ […]