የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

ኮሚሽኑ ከሴቶች፣ወጣቶችና አካል ጉዳተኞች ጋር ተወያየ

img 20251123 134950 256

ኮሚሽኑ ከሴቶች፣ወጣቶችና አካል ጉዳተኞች ጋር ተወያየ ህዳር 14/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በኦሮሚያና አፋር ክልሎች ከሚገኙ ሴቶች፣ወጣቶችና አካል ጉዳተኞች ጋር ተወያይቷል። ውይይቱ በኦሮሚያ ክልል በአዳማና ጅማ ከተሞች በሁለት ክላስተር እየተካሄደ ሲሆን በአፋር ክልል ደግሞ በሰመራ ከተማ ተካሂዷል። የኢትዮጵያን ችግሮች ከአፈሙዝ ይልቅ በውይይቱ የመፍታት ባህል እንዲሰርፅ ለማድረግ የወጣቶች፣ የሴቶችና የአካል ጉዳተኞች ተሳትፎ አስፈላጊ ነው። በሶስቱም […]