ኮሚሽኑ ከለንደን መድረክ ተሳታፊዎች አጀንዳዎችን ተረከበ

ኮሚሽኑ ከለንደን መድረክ ተሳታፊዎች አጀንዳዎችን ተረከበ ጥቅምት 1/2018 ዓ.ም ወደ ዪናይት ኪንግደም ያቀናው የኮሚሽኑ ልዑክ በዩናይትድ ኪንግደም፣ በአየር ላንድ ሪፓቢሊክ እና በሌሎች አውሮፓ ሀገራት ከሚኖሩ የኢትዮጵያዊያን ዳያሰፖራ አባላት አጀንዳዎችን ተቀብሏል። ኮሚሽኑ በዩናይትድ ኪንግደም፣ በአየር ላንድ ሪፓቢሊክ እና በሌሎች አውሮፓ ሀገራት ከሚኖሩ የኢትዮጵያዊያን ዳያሰፖራ አባላት ዛሬ እ.ኤ.አ ኦክቶበር 11/2025 ጥቅምት 1/2018 ዓ.ም አጀንዳ ያሰባሰበበትና የሀገራዊ ምክክር […]