የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

ኮሚሽኑ ከስቶክሆልም መድረክ ተሳታፊዎች አጀንዳዎችን ተረከበ

sf2

ኮሚሽኑ ከስቶክሆልም መድረክ ተሳታፊዎች አጀንዳዎችን ተረከበ መስከረም 24/2018 ዓ.ም ወደ ሲዊዲን ያቀናው የኮሚሽኑ ልዑክ በሲዊዲን፣ በኖርዲክ ሀገራት እና በሌሎች የአውሮፓ ሀገራት ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የተለዩ አጀንዳዎችን ተረክቧል፡፡ ኮሚሽኑ በሲዊዲን፣ በኖርዲክ ሀገራት እና በሌሎች የአውሮፓ ሀገራት ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ ያሰባሰበበትና የሀገራዊ ምክክር ተሳታፊዎችን ያስመረጠበት መድረክ በስዊዲን ስቶክሆልም ዛሬ መስከረም 24/2018 ዓ.ም […]

በምክክር ሰላምን ለማረጋገጥ ሴቶችን፣ ወጣቶችንና አካል ጉዳተኞችን በንቃት ማሳተፍ ይገባል” ኮሚሽኑ

img 20251004 154356 273

በምክክር ሰላምን ለማረጋገጥ ሴቶችን፣ ወጣቶችንና አካል ጉዳተኞችን በንቃት ማሳተፍ ይገባል” ኮሚሽኑ መስከረም 24/2018 የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን “የሴቶች፣ ወጣቶችና አካል ጉዳተኞች ሚና ለሀገራዊ ምክክር ስኬታማነት” በሚል መሪ ሀሳብ በሱማሌ፣ በቤኒሻጉል ጉምዝና እና በሐረሪ ክልሎች እንዲሁም በድሬዳዋ አስተዳደር የውይይት መድረኮች እያከናወነ ነው። በመድረኮቹ ላይዋና ኮሚሽነር መስፍን ዓርዓያ(ፕሮፌሰር)፣ ኮሚሽነር ብሌን ገብረመድኅን፣ ኮሚሽነር ሙሉጌታ አጎ ተገኝተው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ […]

የሀገራዊ ምክክር ሂደት በቀላል የሚገኝ እድል አይደለም፤ እንጠብቀው- ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሒሩት ገ/ስላሴ

for web

የሀገራዊ ምክክር ሂደት በቀላል የሚገኝ እድል አይደለም፤ እንጠብቀው- ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሒሩት ገ/ስላሴ መስከረም 24/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር በሲዊዲን፣ በኖርዲክ ሀገራት እና በሌሎች የአውሮፓ ሀገራት ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ ለማሰባሰብና የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ተወካዮችን ለማስመረጥ ያዘጋጀው መድረክ በስቶክሆልም ከተማ ተጀምሯል፡፡ መድረኩን በንግግር የከፈቱት ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሒሩት ገ/ስላሴ ተሳታፊዎች የምክክር መድረኩ ለሀገራችን […]