የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

በስዊዲን የሚገኘው የኮሚሽነሮች ልዑክ በሀገሪቱ ከሚገኙ የተለያዩ አካላት ጋር ተወያየ፡፡

stockholm engagement

በስዊዲን የሚገኘው የኮሚሽነሮች ልዑክ በሀገሪቱ ከሚገኙ የተለያዩ አካላት ጋር ተወያየ፡፡ መስከረም 22/2018 ዓ.ም(ስቶክሆልም) በስዊዲን የሚገኘው የኮሚሽሮች ልዑካን ቡድን በስዊድን ከሚገኙ የተለያዩ አካላት ጋር ትላንት መስከረም 21/2017 ዓ.ም ተወያይቷል፡፡ ልዑኩ ከስዊድን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ምክትል ዳይሬክተር ፣ ከዓለም አቀፉ የዲሞክራሲ እና የምርጫ አጋዥ ድርጅት (IDEA) እንዲሁም ከስዊድን ዓለም አቀፍ የልማት ትብብር ኤጀንሲ (SIDA) ተወካዮች […]