ለሀገራዊ ምክክር ሂደት የአካል ጉዳተኞች ንቁ ተሳትፎ ወሳኝ ነው

ለሀገራዊ ምክክር ሂደት የአካል ጉዳተኞች ንቁ ተሳትፎ ወሳኝ ነው ነሐሴ 11/2017 ዓ.ም(ባህርዳር) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል ከተለያዩ አጀረጃጀቶች ከተወጣጡ አካል ጉዳተኞች ጋር በባህር ዳር ከተማ ተወያይቷል። “የአካል ጉዳተኞች ሚና ለውጤታማ ሀገራዊ ምክክር በኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሀሳብ በተካሄደው የውይይት መድረክ ላይ ለሀገራዊ ምክክሩ መሳካት የአካል ጉዳተኞች ንቁ ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑን የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ብሌን ገብረመድህን […]
በሰሜን አሜሪካ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ የቀረበ የምክክር ተሳትፎ ጥሪ

በሰሜን አሜሪካ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ የቀረበ የምክክር ተሳትፎ ጥሪ ነሀሴ 12/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በህዝባዊ የ11 ክልሎች፣ የሁለት ከተማ አስተዳደሮች እንዲሁም የፌደራል ተቋማትና ማህበራት ወኪሎችን በህዝባዊ ውይይት መድረኮች በማሰባሰብ ከመድረኮቹ ባለድርሻ አካላት አጀንዳ አሰባስቦ አጠናቋል፡፡ የምክክር ሂደቱን አካታችነት ይበልጥ ለማረጋገጥ እና የሂደቱን ውጤታማነት ለማሳደግ ሲባል በውጭ ሀገራት የሚኖሩት ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ […]