የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

በሀገራዊ ምክክር ሂደቶች ውስጥ በርካታ ባለድርሻ አካላትን (ባለ ደንታዎችን) የማሳተፉ ምክንያት ምንድነው?

stakeholders' participation

በሀገራዊ ምክክር ሂደቶች ውስጥ በርካታ ባለድርሻ አካላትን (ባለ ደንታዎችን) የማሳተፉ ምክንያት ምንድነው? ሰኔ 12/2017 ዓ.ም በአንድ ሀገር ውስጥ የሚከናወኑ የሀገራዊ ምክክር ሂደቶች ዜጎችን እና በሀገር ጉዳይ ያገባናል የሚሉ ባለ ደንታዎችን በማሳተፍ ሂደቱን ውጤታማ እና ምሉዕ ለማድረግ ሲሰሩ ይስተዋላል፡፡ ይህንን መነሻ በማድረግ በሀገራችን ኢትዮጵያ እየተከናወነ ያለው የሀገራዊ ምክክር ሂደት ኮሚሽኑ ባዘጋጀው የአሰራር ስርዓት መሰረት በወረዳ፣ በክልል፣ […]