የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

በፌደራል ደረጃ አጀንዳ ማሰባሰብ ለምን አስፈለገ?

photo

በፌደራል ደረጃ አጀንዳ ማሰባሰብ ለምን አስፈለገ? ግንቦት 15/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዋጅ ቁጥር 1265/2014 በተሰጠው ስልጣን እና ሀላፊነት መሰረት የምክክር አጀንዳዎችን ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት በህዝባዊ ውይይቶች እና ሌሎች አግባብነት ባላቸው መንገዶች እየሰበሰበ መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡ ኮሚሽኑ ይህንን ቁልፍ የምክክር ምዕራፍ ሲተገብር በክልል፣ በፌዴራል እና በዲያስፖራው ማህበረሰብ የሚገኙ ባለድርሻ አካላትን ከግምት በማስገባት እንደሆነ ልብ […]