የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

የዲጂታል ሚዲያ ባለሙያዎች የሀገራዊ ምክክሩ ባለቤት በመሆን ሙያቸውን ለዚህ ታሪካዊ ሁነት እንዲያበረክቱ ጥሪ ቀረበ

sf

የዲጂታል ሚዲያ ባለሙያዎች የሀገራዊ ምክክሩ ባለቤት በመሆን ሙያቸውን ለዚህ ታሪካዊ ሁነት እንዲያበረክቱ ጥሪ ቀረበ   ግንቦት 11/2017 ዓ.ም   የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከዲጂታል (ማህበራዊ) ሚዲያ ባለሙያዎች ጋር ውይይት አድርጓል፡፡   የውይይት መድረኩን በንግግር የከፈቱት የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ሙሉጌታ አጎ የሀገራዊ ምክክር ሂደቱ የደረሰበትን ደረጃ በሚመጥን መልኩ ዲጂታል ሚዲያው ሂደቱን በመደገፍ ትልቅ አስተዋፅኦ ሊያደርግ እንደሚገባ አስገንዝበዋል፡፡ […]