የባለድርሻ አካላት አስተዋፅኦ

የባለድርሻ አካላት አስተዋፅኦ ግንቦት 7/2017 ዓ.ም ባለድርሻ አካላት ለሀገራዊ ምክክሩ ሂደት መሳካት በሁለት መልኩ የሚገለጹ ኃላፊነቶችን መወጣት እንደሚጠበቅባቸው በተለያዩ ሀገራት የተከናወኑ የሀገራዊ ምክክር ሂደቶች ያሳያሉ፡፡ እነዚህም ለምክክር ሂደት ምቹ ሁኔታን መፍጠር እና እንደ አንድ ባለድርሻ አካል በምክክር ሂደት ላይ መሳተፍ ናቸው፡፡ በዝርዝር ለማየት የሚከተሉት ቀርበዋል፡፡ መተማመንን መፍጠር ማኅበረሰቡ በሀገራዊ ምክክር ሂደት ላይ እምነት እንዲኖረውና የመንግሥት […]