የሀገራት ተሞክሮ ለኢትዮጵያ የምክክር ሂደት

የሀገራት ተሞክሮ ለኢትዮጵያ የምክክር ሂደት ግንቦት 4/2017 ዓ.ም የሌሎች ሀገራት የሀገራዊ ምክክር ሂደቶች ለሀገራችን ኢትዮጵያ ምን ትምህርት ይሰጣሉ? በተለያዩ ሀገራት የተከናወኑ የሀገራዊ ምክክር ሂደቶች ለሀገራችን በጎ የሚሆን ትምህርትን አስቀምጠውልን እንዳለፉ የስነ-ምክክር መዛግብት ያስረዳሉ፡፡ የደቡብ አሜሪካዊቷ ኮሎምቢያ እ.አ.አ ከ2012-2016 ያካሄደችው የሀገራዊ ምክክር ሂደት በርካታ ተሞክሮዎች እንደተገኙበት ይነገራል፡፡ እንደ መዛግብቱ መረጃ ከሆነ ሂደቱ በዋነኝነት የግጭት እና የሀሳብ […]