የባለድርሻ አካላት ትብብር ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬት ወሳኝ ነው- ኮሚሽኑ

የባለድርሻ አካላት ትብብር ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬት ወሳኝ ነው- ኮሚሽኑ ሚያዚያ 29/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ሂደትን የተመለከተ አውደ ጥናት በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በዚህ አውደ ጥናት ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አምባሳደር መሀሙድ ድሪር የባለ ድርሻ አካላት ትብብር እስካሁን በነበረው የምክክር ሂደት ያጋጠሙ ውጣ ውረዶችን ለማለፍ ጉልህ እገዛ ማድረጉን አንስተዋል። ይህ በጋራ ጉዳይ አብሮ የመስራት ባህል […]
ኮሚሽኑ ከኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን አጀንዳ ተረከበ

ኮሚሽኑ ከኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን አጀንዳ ተረከበ ሚያዚያ 29/2017 ዓ.ሞ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን ያደራጃቸውን ሀገራዊ አጀንዳዎች በዛሬው ዕለት ተረክቧል፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መሥፍን አርአያ (ፕሮፌሰር) በመድረኩ ባደረጉት ንግግር፤ ፌዴሬሽኑ የሴቶችን አጀንዳዎች በልዩ ሁኔታ አደራጅቶ በማስረከቡ በኮሚሽኑ ስም አመስግነዋል፡፡ የሴቶችን መብቶች ለማስከበር ብዙ ሥራዎች መከናወን እንዳለባቸው የተናገሩት ዋና ኮሚሽነሩ፤ ከዚህ […]