የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

በሀገራዊ ምክክር መድረክ ሁሉም አሸናፊ ይሆናል!

winning pysche and nd

በሀገራዊ ምክክር መድረክ ሁሉም አሸናፊ ይሆናል! ምን ማለት ነው? ሚያዚያ 28/2017 ዓ.ም ሀገራዊ ምክክር ባለድርሻ አካላትን (ባለ ደንታ አካላትን) በማሳተፍ ለሀገራቸው የሚበጀውን ሀሳብ እንዲያቀርቡ መደላድል የሚፈጥር ዲሞክራሲያዊ ሂደት ነው፡፡ በስነ-ምክክር ዙሪያ የተዘጋጁ ልዩ ልዩ ጽሁፎች በሀገራዊ ምክክር ሂደቶች ሁሉም ባለድርሻ አካላት አሸናፊ እንደሚሆኑ ሲተነትኑ የሂደቱን የተለያዩ መገለጫዎች ከግምት ውስጥ በማስገባት እንደሆነ ልብ ሊባል ይገባል፡፡ ሂደቱ […]