የአማራ ክልል የምክከር መድረክ ተጠናቀቀ

የአማራ ክልል የምክክር ሂደት በብዙ መልኩ ታሪካዊ ነው- ኮሚሽኑ ሚያዚያ 4/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከመጋቢት 27/2017 ዓ.ም ጀምሮ በባህር ዳር ከተማ ሲያካሂደው የነበረው የአጀንዳ ልየታ የምክክር ምዕራፍ ዛሬ ሚያዚያ 4/2017 ዓ.ም ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡ የተመረጡ የባለድርሻ አካላት ወኪሎች ያጠናቀሯውን አጀንዳዎች የኮሚሽኑ ኮሚሽነሮች ኮሚሽነር መላኩ ወ/ማርያምና ኮሚሽር ዮናስ አዳዬ (ዶ/ር) በጋራ ተረክበዋል፡፡ የምክክር ሂደቱ መጠናቀቁን […]