የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ ተጀመረ

በእስር ላይ የሚገኙ፣ ለትግል ጫካ የገቡ እንዲሁም በስደት ላይ ያሉ ወገኖች አጀንዳ የሚሰጡበት ሁኔታ ይመቻቻል- ኮሚሽኑ ሚያዚያ 2/2017 ዓ.ም በተለያዩ ምክንያቶች የታሰሩ፣ለትግል ጫካ የገቡ እንዲሁም ከሀገር የተሰደዱ የአማራ ክልል ተወላጆች ስለ አማራ ክልል እንዲሁም ሰለ ሀገራቸው ሀሳብ የሚሰጡበትን ሁኔታ ለማመቻቸት እንደሚሰራ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስተውቋል። የአማራ ክልል የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክን በንግግር የከፈቱት የኮሚሽኑ […]