የህብረተሰብ ወኪሎች ምክክር በስኬት ተጠናቀቀ

የህብረተሰብ ወኪሎች ምክክር በስኬት ተጠናቀቀ ሚያዚያ 1/2017 ዓ.ም በአማራ ክልል የምክክር ሂደት የህብረተሰብ ወኪሎች የምክክር መድረክ በስኬት መጠናቀቁን የክልሉ አስተባባሪ ኮሚሽነሮች አስታውቀዋል፡፡ የክልሉ የምክክር ሂደት አስባባሪ ኮሚሽነሮች ኮሚሽነር መላኩ ወ/ማርያምና ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ ላለፉት አምስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የህብረተሰብ ወኪሎች ምክክር መጠናቀቁን በማስመልከት ለመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ኮሚሽር መላኩ ወ/ማርያም በዚህ ወቅት እንደተናገሩት […]