የአማራ ክልል የምክክር ምዕራፋ በይፋ ተጀመረ

“ባለመመካከራችን ብዙ ዋጋ ከፍለናል፤ እንመካከር”- ዋና ኮሚሽነር መስፍን ዓርዓያ (ፕሮፌሰር) መጋቢት 27/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን ዓርዓያ (ፕሮፌሰር) ይህንን መልዕክት ያስተላለፉት ዛሬ መጋቢት 27/2017 ዓ.ም በባህርዳር ከተማ የተጀመረውን የምክክር መድረክ በንግግር ሲከፍቱ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስተባባሪነት በአማራ ክልል የሚከናውነው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ዛሬ በባህር ዳር ዩንቨርሲቲ ፔዳ ካፓስ […]