የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

የአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ነገ ይጀምራል

fb img 1743766074262

የአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ነገ ይጀምራል መጋቢት 26/2017 ዓ.ም (ባህርዳር) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ከነገ መጋቢት 27/2017 ዓ.ም ጀምሮ በባህርዳር ከተማ እንደሚያከናውን አስታውቋል፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነሮች ኮሚሽነር መላኩ ወ/ማርያምና ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶ/ር) መርሃግብሩን በተመለከተ በባህርዳር ከተማ ለመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ መግለጫውን በፅሁፍ ያቀረቡት ኮሚሽነር መላኩ ወ/ማርያም […]