የሀገራዊ ምክክር ሂደቶች ተባባሪ አካላት እና ሚናቸው
የሀገራዊ ምክክር ሂደቶች ተባባሪ አካላት እና ሚናቸው ጥር 28/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በየወረዳው ባከናወናቸው የተሳታፊዎች ልየታ የሚያግዙትን ተባባሪ አካላት ለይቶ የመግባቢያ ስምምነት ሚያዚያ 12 ቀን 2015 ዓ.ም መፈራረሙ የሚታወስ ነው። ኮሚሽኑ ይህንን የመግባቢያ ስምምነት የተፈራረመው ከኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋሟት ጉባኤ፣ ከኢትዮጵያ ሲቪል ማህበራት ምክር ቤት፣ ከኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት፣ […]