የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

የአካል ጉዳተኞች በሀገራዊ ምክክር ሂደቶች ላይ በንቃት የመሳተፋቸው አስፈላጊነት

physically disabled (1)

የአካል ጉዳተኞች በሀገራዊ ምክክር ሂደቶች ላይ በንቃት የመሳተፋቸው አስፈላጊነት   ህዳር 24/2017 ዓ.ም   የሀሳብ ልዩነቶች የሰላም እጦትን፣ ግጭትን እና መፈናቀልን ሲያስከትሉ በርካታ የህብረተሰብ ክፍሎች እንደሚጎዱ ሳይታለም የተፈታ ሀቅ ነው፡፡ በተለይም የዚህ ጉዳት ዋነኛ ሰለባዎች የአካል ጉዳተኞች ናቸው፡፡   በሀገራችን ኢትዮጵያ ቁጥራቸው ቀላል የማይባል የአካል ጉዳተኞች የሚገኙ ሲሆን እነሱም በሀገራችን የስነ-ህዝብ ምጣኔ ከአንድ አስረኛ በላይ […]