የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአጀንዳ ልየታ ምክክር ምዕራፍ ተጠናቀቀ፡፡

አዲስ 2

ለሰባት ተከታታይ ቀናት በአደዋ ሙዚየም መታሰቢያ አዳራሽ ሲከናወን የቆየው የአዲስ አበባ ከተማ የምክክር ምዕራፍ ዛሬ መቋጫውን አግኝቷል፡፡ በምክክር መድረኩ ሰባተኛ ቀን ውሎ ከኅብረተሰብ ክፍሎች ተወካዮች፣ ከሦስቱ የመንግሥት አካላት ተወካዮች፣ ከማኅበራት እና ተቋማት ተወካዮች፣ ከፖለቲካ ፓርቲዎች እና ከተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ተወካዮች የተመረጡ ወኪሎች የተሰበሰቡ አጀንዳዎችን አደራጅተው ለጠቅላላ መድረኩ አቅርበዋል፡፡ ተሳታፊዎች የቀረቡትን አጀንዳዎች መነሻ አድርገው የተለያዩ ሀሳቦችን […]