የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

ኮሚሽኑ ሁሉም ባለድርሻ አካላት የሚሳተፉበት ሀገር አቀፍ የአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክርን አስጀመረ፡፡

አዲስ 5

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በገር አቀፍ ደረጃ በአዲስ አበባ ከተማ ሁሉም ባለድርሻ አካላት የሚሳተፉበትን የአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክር ምዕራፍ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት አስጀምሯል። በአደዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም አዳራሽ በተጀመረው የምክክር ምዕራፍ የህብረተሰብ ፣ የፓለቲካ ፓርቲዎች ፣ የሶስቱ የመንግስት አካላት ማለትም ሕግ አውጪ፣ ሕግ አስፈጻሚና ሕግ ተርጓሚ ፣ የተቋማትና የማህበራት ተወካዮች እንዲሁም የተፅዕኖ ፈጣሪ […]

መንግሥት በሀገራዊ ምክክሩ መግባባት ላይ የሚደረስባቸውን ድምዳሜዎች ተግባራዊ ለማድረግ ቁርጠኛ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ 4

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሀገር አቀፍ የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍን በአዲስ አበባ አስጀምሯል። በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም አዳራሽ በተካሄደው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ማስጀመሪያ መድረክ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እንደ አንድ የምክክሩ ሂደት ባለድርሻ አካል መንግሥታቸውን ወክለው ተገኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) በመድረኩ ባደረጉት ንግግር ኢትዮጵያ በጦርነት እያለፈች እና በርካታ ስብራቶች እየገጠሟት […]